Get Mystery Box with random crypto!

እኛ ድንቅ ገበሬዎች ነን። ዘሩ ህልማችን ነው።ፍሬው ስኬቱ ነው።አረሙ ደሞ ፈተናው ነው። ህይወት | አስተሳሰባዊ አብዮት /Attitudinal Revolution



እኛ ድንቅ ገበሬዎች ነን።
ዘሩ ህልማችን ነው።ፍሬው ስኬቱ ነው።አረሙ ደሞ ፈተናው ነው።

ህይወት መልካም ካሰብክ መልካም ጥሩ ከሰራህ ጥሩ ይሆናል ያሰብከውን ሁሉ እንዳሰብከው ጊዜ በፈለከው መጠን ይሰጥሀል ዋናው ነገር ምን ትፈልጋለህ?ምን ዘርተህ ምን ማጨድ ምን ማግኘት ትፈልጋለህ??ምንስ እየዘራህ ነው??

ስለዚህ የምትፈልገውን ለማግኘት ለቃልህ(ለዘርህ) ተጠንቀቅ ያንን መልካም ዘር ለማግኘት መልካሙን በመልካም መሬት ዝራ ሰው የዘራውን ያኑኑ ያጭዳልና የመለወጥ ግዜው ነገ አይደለም አሁን ነው ።ለዘራኸው ዘር የሚገባውን ሁሉ አድርግ ከዛም ግዜ ታማኝ ነው ልክ እንደ መልካም ገበሬ ፍሬውን ያለገደብ ይሰጥሀል።

መልካም የተባረከና ስኬታማ ቀን ይሁንልን።