Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም የTechopia Tubeቤተሰቦች ዛሬ ስለ ኢትዮጵያዊው ሀከር - ጳውሎስ ይቤሎ እናውራ ይ | Techopia Tube

ሰላም የTechopia Tubeቤተሰቦች ዛሬ ስለ ኢትዮጵያዊው ሀከር - ጳውሎስ ይቤሎ እናውራ ይህ ደንነት ተመራማሪ ሀከር ሲሆን ሀክ ካረጋቸው ድርጅቶችም መካከር google, Facebook, Tweeter, Microsoft,adobe,Yahoo,Dropbox, coin base, Etsy እና ከሌሎችም ድርጅቶች እውቅናን ያገኘም ሀከር ነው

ስለሁሉም መናገር ባይቻልም ስለአንዳንዶቹ እናውራ

በመጀመሪያም ሀክ ያረጋቸውን ከኢንተርኔት ጋራ ኮኔክት ማረግ የሚችሉ storageኦችን ልክ እንደ cloud ሆነው ከየትም ቦታ ስቶር ያረጋቹትን ፋይል አክሰስ ማድረግ እንድትችሉ ይረዳል። ፖውሎስ ታዋቂ ሚባሉ ስቶሬጅ ዲቫይሶች የመሳሰሉትንም ሀክ ማረግ ችሏል እሱና ዳንኤል እሸቱም እንድላይ በመሆን እንደተናገሩት እነዚህ ስቶሬጅ ዲቫይሶች እንድ ሀከር ያለምንም ንክኪ የተጠቃሚውን መረጃ ማንበብ እንዲሁም ማጥፋት እንደሚችሉ ተናግሯል።

ለዲቫይሶቹም ሀክ ምክንያት የነበረው በ"exnhira hipserve" የተባለ ቤዝድ ሶፍትዌር ነበረ።

ስለ ፖውሎስ ሌሎችም ስራዎች ከፈለጋቹ google ላይ ሞልቷል

Shàré&jøíñ
@techopiatube2