Get Mystery Box with random crypto!

ድርጊቱን በጽኑ አወግዛለሁ!! 'በየትም ቦታ የዜጎች ሕይወት ውድነቱና ክብሩ መሸርሸር የለበትም! ሞ | የታዋቂ ሰዎች ንግግር

ድርጊቱን በጽኑ አወግዛለሁ!!
"በየትም ቦታ የዜጎች ሕይወት ውድነቱና ክብሩ መሸርሸር የለበትም! ሞትን ከተለማመድነው ከግድያ በኃላ ከማውገዝና የሃዘን መግለጫ ከማውጣት አዙሪት አናልፍም፤ ከዚያ በላይ መሄድ ይኖርብናል።"

- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

@tebibangegr