Get Mystery Box with random crypto!

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

የቴሌግራም ቻናል አርማ tebibangegr — የታዋቂ ሰዎች ንግግር
የቴሌግራም ቻናል አርማ tebibangegr — የታዋቂ ሰዎች ንግግር
የሰርጥ አድራሻ: @tebibangegr
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.08K
የሰርጥ መግለጫ

አለም ላይ የምናቃቸው የታላላቅ ሰዎች ንግግር ይቀርባል
#share share
እውነተኛ የጠቢባን ንግግር
🇪🇹😂😂😂😂😂😂🇪🇹
♎♊♋♐♍♒♑♈🔱🔯♓💢➗💠💡💤💨💦🕐🌟⭐

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-10 03:42:10 . . . በአንድ ወቅት አንድ ሰው ግሩም የሮዝ አበባ ያያል። እናም ልቡ ውስጥ ይበልጥ ወደዳት፤ አበባዋን መቀንጠስ ይፈልግ ነበር ነገር ግን ፈራ። ጥሏት እንዳይሄድ አስበልጦ ተማረከባት። ልቀንጥሳት ልተዋት በሚል ሀሣብ ውስጥ ሆኖ ሲወዛገብ ፍርሀቱ ጥሏት እንዲሄድ አስገደደው እናም ጥሏት ተራመደ፤ አበባዋ ግን ከአእምሮው ልትጠፋ አልቻለችም። ተፀፀተ እናም ተመልሶ መጣ ፈለጋት ግን አላገኛትም የምታምር ነበረችና ሌሎቹ ቀነጠሷት. . .

በፍቅር አለም ውስጥ ስትኖር አታርፍድ...አትፍራ ያን ካረክ ትሸነፋለክ.. ትርፉ ፀፀት ይሆንብካል..

አንዳንዴ ማርፈድ እንደ መቅረት ልብ ይሰብራል

@tebibangegr
218 views00:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 06:10:01 ድርጊቱን በጽኑ አወግዛለሁ!!
"በየትም ቦታ የዜጎች ሕይወት ውድነቱና ክብሩ መሸርሸር የለበትም! ሞትን ከተለማመድነው ከግድያ በኃላ ከማውገዝና የሃዘን መግለጫ ከማውጣት አዙሪት አናልፍም፤ ከዚያ በላይ መሄድ ይኖርብናል።"

- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

@tebibangegr
440 views03:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 04:59:38 #ጀምር!
ለዛሬ የደረስከው በምክንያት ነው፤ የትላንት እስረኛ መሆን አቁም፤ መጀመር ያለብህን ከዜሮም ቢሆን ጀምር፤ መቀጠል ያለብህን ካቆምክበት ቀጥል። _ ወዳጄ አብዝተህ በመጨነቅ ምንም አትፈጥርም፤ ተነስና ያሰብከውን ጀምር!
ደስ የሚል ቀን ተመኘሁላችሁ!

@tebibangegr
620 views01:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 06:56:53 በነፍስሽ ተማመኚ!

የሆነ ነገር ለምን እንደ ተከሰተ ለመረዳት በመሞከር ራስሽን እንደ እብድ ማሽከርከርሽን አቁሚ እና የተከናወነው ነገር ሁሉ ነፍስሽ ማድረግ የፈለገው ነገር እንደሆነ ብቻ ተማመኚ!

@tebibangegr
631 views03:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 12:28:17 #እንድታውቁት

በኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ 6710 ከA/B/C/D ወደ " OK " መቀየሩን አሳውቆናል።

በኢትዮ ቴሌኮም ድጋፍ ለልብ ሕሙማንን የሚለገስበት 6710 አጭር የፅሁፍ መልዕክት ከዚህ በፊት ከ1 ብር እስከ 100 ብር ድጋፍ የሚደረግበት A/B/C/D አማራጭ ወደ “OK” ተቀይሯል።

አሁን ላይ አንድ ጊዜ ብቻ " OK " ብሎ ወደ 6710 በመላክ እና በመመዝገብ በቀን አንድ ብር ድጋፍ ማድረግ ይችላሉ፡፡

#6710_OK
#አንድ_ብር_ለአንድ_ልብ!

ይህንን መልዕክት በማጋራት ለብዙሃን ያድርሱ።
689 views09:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 05:31:29
651 views02:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 20:26:40 እኔ ልክ እንደ ገሃነም ተጎድቻለሁ ግን በተጎዳሁበት መንገድ በጭራሽ አንድን ሰው አልጎዳውም!

መልካም ሰዉ ከመሆን ወደ ኋላ አይበሉ
መልካምነት ለራስ ነዉ!
Share share

@tebibangegr
720 viewsedited  17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 08:01:14 "የጥላቻ ወሬ በጥላቻ በታወሩ ሰዎች ይፈጠራል፣ በቂሎች ይሰራጫል፣ በጅሎች ይታመናል"--- ፓውሎ ኮልሆ
@tebibangegr
664 views05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 22:46:03
785 views19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ