Get Mystery Box with random crypto!

#ጀምር! ለዛሬ የደረስከው በምክንያት ነው፤ የትላንት እስረኛ መሆን አቁም፤ መጀመር ያለብህን ከዜሮ | የታዋቂ ሰዎች ንግግር

#ጀምር!
ለዛሬ የደረስከው በምክንያት ነው፤ የትላንት እስረኛ መሆን አቁም፤ መጀመር ያለብህን ከዜሮም ቢሆን ጀምር፤ መቀጠል ያለብህን ካቆምክበት ቀጥል። _ ወዳጄ አብዝተህ በመጨነቅ ምንም አትፈጥርም፤ ተነስና ያሰብከውን ጀምር!
ደስ የሚል ቀን ተመኘሁላችሁ!

@tebibangegr