Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች ዜና Go to the world ሂዱ ወደ ዓለም የወንጌል | Tebazu Bekele Official

አስደሳች ዜና
Go to the world
ሂዱ ወደ ዓለም የወንጌል አገልግሎት
አላማችን ትውልዱን ከሀሰት አስተምህሮ መታደግና እውነተኛ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተምሮትን በማስተማር በየአመቱ GO በሚል መሪ ቃል ትውልዱን ወደ አለም ሁሉ በወንጌል እንዲደርሱ ማሰማራት ነው።
በዚህ አገልግሎት ከእኛ ጋር ለማገልገል ከፈለጉ በዚህ ስልክ ቁጥሮች በቴሌግራም ውስጥ ያናግሩን እንዲሁም በመመዝገብ በቅርብ ቀን በቴልግራም ቻናላችን መሰጠት የሚጀምረውን የወንጌል ስልጠና መከታተል ይጀምሩ!!
+251916091904
+96170286091
አሁኑኑ ይመዝገቡ!!
በአንድ ነፍስ አንድ ነፍስ!
Join Us telegram
https://t.me/gototheworld1
https://t.me/gototheworld1