Get Mystery Box with random crypto!

የመቃብር ደጃፎች ተሰባበሩ የመከራ ዘመን አበቃ የእዳ ደብዳቤም ተቀደደ ሰይጣን ከምድር በታች | ታሪካችንን እንወቅ

የመቃብር ደጃፎች ተሰባበሩ
የመከራ ዘመን አበቃ
የእዳ ደብዳቤም ተቀደደ
ሰይጣን ከምድር በታች ታሰረ
የገነት በር ተከፈተ
አዳም ወደ ርስቱ ተመለሰ
ጌታችን በክብር ተነስቷል
ክርስቶስ ተንስዐ ሙታን
በአብይ ሃይለስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አጋዝኦ ለአዳም
ሰላም እምዜሰ
ኮነ
ፍስሃ ወሰላም

እንኳን ለትንሳኤ በአል
በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ
@tarikacheninenwoke
@tarikacheninenwoke
@tarikacheninenwoke