Get Mystery Box with random crypto!

#Update የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዲስ አበባ በተከሰተው ጭጋጋማ የአየር ጸባይ ምክንያት | TALIA MEDIA

#Update

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዲስ አበባ በተከሰተው ጭጋጋማ የአየር ጸባይ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የአውሮፕላን በረራ በአብዛኛው መጀመሩን አሳውቋል።

ባለፉት ጥቂት ሰአታት በአዲስ አበባ የነበረው ጭጋጋማ የአየር ሁኔታ መሻሻል ማሳየቱንም ገልጿል።

በዚህም ወደ ኢትዮጵያ የሚደረጉና ከኢትዮጵያ የሚነሱ በረራዎች #በአብዛኛው መጀመራቸውን አሳውቋል።

አየር መንገዱ ፤ ለደንበኞቹ ተጨማሪ መረጃዎች ማድረሱን እንደሚቀጥል በማህበራዊ ትስስር ገፁ ላይ አስፍሯል።

via | ቴክፋ

┄┄┄┉» ታሊያ_ሚድያ ┉┄┄┄┄
Telegram || @Taliamedia
እውነትን ለእውነተኞች