Get Mystery Box with random crypto!

አልሐምዱሊላህ! በ2ኛ ዙር ነሲሓ በጎ አድራጎት ለወለጋ ተፈናቃዮች 10 በሬዎችና፣ 100 በጎችን በ | TALIA MEDIA

አልሐምዱሊላህ!
በ2ኛ ዙር ነሲሓ በጎ አድራጎት ለወለጋ ተፈናቃዮች 10 በሬዎችና፣ 100 በጎችን በማሰባሰብ በአካል ደብረ ብርሀን የወለጋ ተፈናቃዮች ካምፕ በመገኘት ድጋፍ አድርጓል።

በመጀመሪያው ዙር 19 በሬዎችን ለነዚሁ ወገኖቻችን መላኩ ይታወሳል

በአጠቃላይ የዘንድሮ ዓረፋ ኡድህያ በነሲሓ በጎ አድራጎት ዋና ቢሮ የአዲስ አበባንና የክልሎችን ቅርንጫፎች ሳይጨምር 1.8 ሚልየን ( አንድ ሚልየን ስምንት መቶ ሺህ ብር) የሚሆኑ 29 በሬዎችና፣ አንድ መቶ በጎችን ለወለጋ ተፈናቃዮች ተበርክቷል።

ነሲሓ በጎ አድራጎትም በዚህ ኸይር ስራ ላይ በሀሳብ፣ በጉልበት፣ በገንዘብ፣ በሁሉ ነገር ተሳትፎ ለነበራቸው አላህ ይቀበላችሁ ይላል

┄┄┄┉» ታሊያ_ሚድያ ┉┄┄┄┄
Telegram || @Taliamedia
እውነትን ለእውነተኞች