Get Mystery Box with random crypto!

የተለያዩ የዞንና የወረዳ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት በምስራቅ ስልጢ ወረዳ በሎ ቀሪሶና በሰ | ስልጤ ዞን ኮሚዩኒኬሽን - SILTIE ZONE COMMUNICATION

የተለያዩ የዞንና የወረዳ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት በምስራቅ ስልጢ ወረዳ በሎ ቀሪሶና በሰሜን ጎቶ ቀበሌ የበጋ የመስኖ ስንዴን የማስጀመሪያ መረሃ ግብር ተከናወነ!

የስልጤ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሊ ከድር ፣የዞኑ ዋና አፈ ጉባዔ ወ/ሮ አለይካ ሽኩር፣የዞኑ ዋና የመንግስት ተጠሪ አቶ ቀድሩ አብደላ፣የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪና የግብር መምሪያ ሀላፊ አቶ ሙርሰል አማን፣የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሳሊያ ሀሰንና ሌሎች የዞኑና የወረዳ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ባለሞያዎች በተገኙበት በሰደ ጎራ ቀበሌ አትጋቦት ክላስተር እና በሎ ቀሪሶ ቀበሌ ለይለተል ቀድር ክላስተር ወረዳዊ የዘር ማስጀመሪያ መረሃ ግብር ተከናውኖዋል።