Get Mystery Box with random crypto!

በዞኑ ዋና አስተዳደሪ የተመራው ልዑክ በምስራቅ ስልጢ ወረዳ በሀይቁ ዙሪያ ብቻ ከ20 ሄክታር መሬት | ስልጤ ዞን ኮሚዩኒኬሽን - SILTIE ZONE COMMUNICATION

በዞኑ ዋና አስተዳደሪ የተመራው ልዑክ በምስራቅ ስልጢ ወረዳ በሀይቁ ዙሪያ ብቻ ከ20 ሄክታር መሬት በላይ እየለማ ያለውን የአርባ ምንጭ ዝርያ ያለውን የሙዝ ክላስተር የደረሰበት ደረጃ ምልከታ አድርገዋል!

በሀይቁ ዳርቻ እየለማ በሚገኘው በሙዝ ማሳ ውስጥም ጎመን፣ምጥምጣ፣ቀይስርና ሌሎች አትክልቶችን በማልማት አርሶ አደሩ ተጠቃሚ ከመሆኑም ባለፈ በዘርፉ ከፍተኛ መነቃቃትን ፈጥሮባቸው እየተጉ ይገኛሉ።