የጠቅላይ ሚኒስትር የደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚደንት ሳልቫ ኪር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መከሩ።
የጠቅላይ ሚኒስትር የደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚደንት ሳልቫ ኪር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡
በውይይታቸውም ሀገራቱ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል፣ትብብርን ለማሳደግ እና የደህንነት መረጃ መለዋወጥ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ፍሬያማ ምክክር ማድረጋቸውን አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በትዊተር ገፃቸው አስፍረዋል፡፡
አንድ ሆነን እንስራ ኢትዮጵያ ታሸንፍ!
ምንጭ፦ደሬቴድ