የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
285
የሰርጥ መግለጫ
💕💕Love 💕💕
# Music kb
# Poems
# Stories
# Essays
# And you get funny quotes
Comment & cross
@Baba_33
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-03-21 15:44:56
ከ አመት በታች ለሆናቹ አይፈቀድም
560 views12:44
2022-03-20 12:14:44
ሰላም ውድ ሜምበሮቻችን አሁን ደሞ እኔ አይቼው በጣም የተመቸኝን ቻናል ልጠቁማቹ ቻናሉ ላይ ገብታቹ ምታጡት ነገር የለም
አይታቹ አረጋግጡ
365 views09:14
2022-03-20 11:03:57
ሆስፒታል ሂድ.
.
.
.
ምክንያቱም እዛ ፈጣሪን የምታመሰግንበት ብዙ ምክንያት ታገኛለህ
እስቲ አንዴ ተመስገን በሉ አይቆጥርም
350 views08:03
2022-03-20 11:03:56
ፍቅረኛዬን እቤት ድረስ ሽኝቼ ስመለስ እናቷ አይተውኝ አንተ ነህ አይደል ልጄን እኩለ ለሊት ድረስ አስመሽተህ በጥቁር በመኪና የምታመጣት አሉኝ።
#እኔ_ግን_መኪና_የለኝም
333 views08:03
2022-03-19 21:29:53
አቤል ክፍሌ
ናፍቆትሽ
344 views18:29
2022-03-19 15:34:13
25 voters346 views12:34
2022-03-16 16:57:33
mamas be like:
366 views13:57
2022-03-13 14:26:07
ካጠገብሽ ሆኜ ባላጫውትሽም
ገላሽን አቅፌ ምንም ባልስምሽም
በመንፈስ ካንቺው ነኝ መቼም አልለይሽ
በሀሳብ መነፀር ሁሌ ነው የማይሽ
ውቅያኖስ ባህሩ አድማስ ቢጋርደኝ
ወዳንቺ መምጣቱን ማንም አያግደኝ
395 views11:26