Get Mystery Box with random crypto!

ካጠገብሽ ሆኜ ባላጫውትሽም ገላሽን አቅፌ ምንም ባልስምሽም በመንፈስ ካንቺው ነኝ መቼም አልለይ | ❤️‍🔥 Šŵęŧ ļøvë ❤️‍🔥

ካጠገብሽ ሆኜ ባላጫውትሽም
ገላሽን አቅፌ ምንም ባልስምሽም
በመንፈስ ካንቺው ነኝ መቼም አልለይሽ
በሀሳብ መነፀር ሁሌ ነው የማይሽ

ውቅያኖስ ባህሩ አድማስ ቢጋርደኝ
ወዳንቺ መምጣቱን ማንም አያግደኝ