Get Mystery Box with random crypto!

❤️‍🔥 Šŵęŧ ļøvë ❤️‍🔥

የቴሌግራም ቻናል አርማ sweet_love_4 — ❤️‍🔥 Šŵęŧ ļøvë ❤️‍🔥
የቴሌግራም ቻናል አርማ sweet_love_4 — ❤️‍🔥 Šŵęŧ ļøvë ❤️‍🔥
የሰርጥ አድራሻ: @sweet_love_4
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 285
የሰርጥ መግለጫ

💕💕Love 💕💕
# Music kb
# Poems
# Stories
# Essays
# And you get funny quotes
Comment & cross
@Baba_33

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-16 21:36:29 ሰላም ውድ ሜምበሮቻችን አሁን ደሞ እኔ አይቼው በጣም የተመቸኝን ቻናል ልጠቁማቹ ቻናሉ ላይ ገብታቹ ምታጡት ነገር የለም
አይታቹ አረጋግጡ
353 views18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 15:15:05
ማታ ምን ይቅረብላቹ
Final Results
29%
ሙዚቃ
20%
pp
14%
አስቂኝ video
13%
አዝናኝ ቀልዶች
25%
or እራት
224 voters181 views12:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 21:52:26 መሳሳም ሲተረጎም


1.ከንፈር ላይ መሳም...."አፈቅርሻለው
2.ጉንጭ ላይ መሳም ....ጉዋደኛ መሆን እፈልጋለው"
3.አንገት ላይ መሳም....."እፈልግሻለው"
4.እጅ ላይ መሳም....."እወድሻለው"
5.ጆሮ ላይ መሳም....."እየተጫወትኩ ነው"
6.አይን ውስጥ መሳም....."ሳሚኝ"
7.ከፀጉር ጋር መጫወት....."ያላንቺ መኖር አልችልም"
8.ወገብ አቅፎ መያዝ....."በጣም ስለምወድሽ አልተውሽም"
9.ከእነዚህ ውጭ መሳም......በስሜት እንነዳ እንደማለት ነው ይቀላቀሉን
H B
365 views18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-05 15:07:57
እስቲ ዝም ብላቹ JOIN በሉና ከደበራቹ ትወጣላቹ
ምርጥ የመዝናኛ ቻነል ነው ደሞም ትወዱታላቹ
317 views12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 00:37:53
እስኪ ለ ቻናሉ RATE ስጡት
Anonymous Poll
71%
16%
14%
96 voters209 views21:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-28 19:51:58 ሰላም ውድ ሜምበሮቻችን አሁን ደሞ እኔ አይቼው በጣም የተመቸኝን ቻናል ልጠቁማቹ ቻናሉ ላይ ገብታቹ ምታጡት ነገር የለም
አይታቹ አረጋግጡ
493 views16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-26 19:58:23
ሰላሜ ልበልሃ
ደስታዬ ልበልሃ
ኩራቴ ልበልሃ
እምነቴ ልበልሃ
ህይወቴ ልበልሃ
475 views16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-26 19:58:22 #የምታምነው ያመንክበት ነገር መሆን አለበት ይህንን ስታስብ በራሱ ሀሴት ይሰጥሀል
396 views16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-26 19:58:22
እኔ ታግዬ አንተ አሸነፍከኝ
394 views16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-21 20:59:14
...... ...........
አውቃለው ብዙ ጊዜ ተጣልተናል

ግን እኔ አንተን ማስቀየም
ማስከፋት ፈልጌ ሳይሆን
ስለምወድህ ነው ስላንተ
ከምንም በላይ ስለምጨነቅ ነው
አንተ ማለት ለኔ ህይወቴ ነህ
እንደምወድህ ስነግርህ
ነብሴ በደስታ ጮቤ ትረግጣለች
አንተ ሲከፋህ ህይወት
ትጨልምብኛለች
አንተ ስታኮርፍ አለም ፊቷን
ታዞርብኛለች
ስላንተ ባሰብኩ ጊዜ
አንዳች ነገርሰውነቴን ይወረኛል

አንተ የኔ

እኔ ያንተ
፡ ፡ ፡ ፡ ፡

፡ ፡ ፡ ፡

፡ ፡ ፡

፡ ፡




እ ወ ድ ሀ ለ ው
460 views17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ