Get Mystery Box with random crypto!

ለጥንቃቄ ያህል ነው፥ ወልዲያ ከምሽት 1:20 ጀምሮ መብራት ጠፍቷል። መብራት የጠፋው ከደሴ ወደ | Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ

ለጥንቃቄ ያህል ነው፥

ወልዲያ ከምሽት 1:20 ጀምሮ መብራት ጠፍቷል። መብራት የጠፋው ከደሴ ወደ ወልዲያ ኤሌክትሪክ የሚያስተላልፈው ከፍተኛ ተሸካሚ ችግር ስላጋጠመው እንጅ በሌላ ነገር አይደለም። መብራቱን ለማስተካከል ባለሙያወች እየታገሉ እንደሆነ ሰምተናል።በዩቲዩብና በተለያዩ የፌስቡክ ገፆች ብዙ ወሬ እየተወራ ስለሆነ ትክክለኛው ነገር ይህ መሆኑ ታውቆ ለወዳጅ ቤተሰብ እንዳይረበሹ ብለን ነው። በተረፈ መከላከያ ስራዊቱን ልዩ ሀይሉን ፋኖዉን እናግዝ። እንተባበር፣ መከራው ይበዛ ይሆናል እንጅ በርግጠኝነት ግን ኢትዮዽያ ታሸንፋለች

ሱሌማን አብደላ