Get Mystery Box with random crypto!

ክንድ ተፈጥሮ ሰራሽ እጅ ነው። ተሰብሮ ይታረቃል፣ መልሶ ጠንካራ ክንድ ይሆናል። ለምን እንዲህ ሆን | Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ

ክንድ ተፈጥሮ ሰራሽ እጅ ነው። ተሰብሮ ይታረቃል፣ መልሶ ጠንካራ ክንድ ይሆናል። ለምን እንዲህ ሆንክ አይባልም። ሰትሮጥ መውደቅ አለ። መልሶ ተንስቶ መቆም አለ። የስራ ሰው እንሁን፣ እናግዝ ህወሓት የ11 አመት ልጅ አሰልፎ ነው የሚዋጋን።

ሱሌማን አብደላ