Get Mystery Box with random crypto!

ዋልድባ አሸባሪዉ የህወሃት ቡድን አለም በቃኝ ብለዉ በዋልድባ ገዳም የሚገኙ የበቁ አባቶች ላይ ስ | Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ

ዋልድባ
አሸባሪዉ የህወሃት ቡድን አለም በቃኝ ብለዉ በዋልድባ ገዳም የሚገኙ የበቁ አባቶች ላይ ስቃንና እንግልት መፈፀሙንና ገዳሙን መዝረፉን ቀጥሏል ።
በትላንትናው እለት ወደ ገዳሙ በመግባት በርካታ ንዋያተ ቅድሳን ከመዝረፍ በተጨማሪ ስዕል አድኖዎችን ማቃጠላቸዉን አባቶችን ባገኙት ነገር መደብደባቸዉን ክብረ ነክ ድርጊቶችን መፈፀማቸዉን ከስፍራው ባገኘነው መረጃ ለማረጋገጥ ችለናል ።
ይህ ገዳም በጣም ሰፊ ሲሆን የአራቱ ገዳማት መገኛ ከሆኑ ከሰንሰለታማ ተራሮች በጀርባ በኩል ባሉ ተራሮች የሚመጣዉ የህወሃት ቡድን በተደጋጋሚ እያጠቃዉ ይገኛል ።
በቴሌግራም ይከተሉኝ
https://t.me/SuleimanAbdellaNews14

ሱሌማን አብደላ