Get Mystery Box with random crypto!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿كلُّ ذنبٍ عسى اللهُ يغفرُهُ، إلّا مَنْ | ★★የሱሀቦች ዘመን

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿كلُّ ذنبٍ عسى اللهُ يغفرُهُ، إلّا مَنْ مات مُشرِكًا،﴾
“አላህ የታመፀባቸውን ሁሉንም ወንጀሎች ምህረት ያደርጋል። በሱ ላይ አጋርቶ የሞተ ሲቀር።”
አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል: 4270
ሳኒ ይመር ( @USTAZSANI )
የሱሀቦች ዘመን
https://t.me/joinchat/Vu1GglMumUw6ORpA