Get Mystery Box with random crypto!

ማንኛውም ነገር ላይ ፍርድ ስትሰጥ ከስሜታዊነት ወጥተህ ለመፍረድ ሞክር ፣ አንድን ተግባር በሃሳብ | ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ

ማንኛውም ነገር ላይ ፍርድ ስትሰጥ ከስሜታዊነት ወጥተህ ለመፍረድ ሞክር ፣ አንድን ተግባር በሃሳብ የሚቃረኑህ ወገኖች ስለተገበሩት ብቻ የምትቃወም ከሆነ ፍርድህ ጤነኛ አይደለም ።

* ትላንት የምትጠላቸው ሰዎች ስለሰሩት ስህተት ነው ያልከውን አካል አንተ ስትተገብረው ይህ ተግባር ትክክል ነው ብለህ መስበክ ትጀምራለህ ይህ ከመርህ መራቅ ነው።

* ወሃቢዮች ስልጣን ካገኙ በኋላ ትላንት ሺርክ ነው ሲሉት የነበሩትን የካፊር የበአል ማክበሪያ ቦታዎችን ማፅዳትን የመሳሰሉ ተግባራትን ሲተገብሩ ተመልክተናል ከሱፊዩም ወገን ትላንት ወሃቢዮች ሲሰሩት ስህተት ነው ብለው ዛሬ ያንን ተግባር የሚፈፅሙ አሉ ።