Get Mystery Box with random crypto!

StarSat satelite Dish

የቴሌግራም ቻናል አርማ starsatellit — StarSat satelite Dish S
የቴሌግራም ቻናል አርማ starsatellit — StarSat satelite Dish
የሰርጥ አድራሻ: @starsatellit
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 327

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-05-08 16:10:30 መልካም ዜና ለኳስ አፍቃሪያን በሙሉ!!!

100% የተረጋገጠ TV VARZISH እና FOOTBALL HD ከ September 3 2022 ጀምሮ ከታች የተጠቀሱትን ሊጎች በሳተላይት ዲሽ የማስተላለፍ መብት አግኝተወል።

የእንግሊዝ ፕርሜርሊግ
የስፔን ላሊጋ
የጣልያን ሴሪአ
የጀርመን ቡንደስሊጋ
የፈረንሳይ ሊግ 1

TV VARZISH KEY
03A0-1BBE-20C1-6D4E

FOOTBALL HD KEY
1234-0046-ABCD-0078

የሁሉም ሪሲቨሮች BISS KEY እና አንዳንድ MASTER CODE አገባብ

LIFESTAR 1000, 2000, 3000, 4000, 9200, 9300
ባለ አንድ ፍላሽ ሪሲቨሮች ላይ
BISS KEY በመጀመርያ MENU እንጫናለን። በመቀጠል INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 3503

LIFESTAR 9200, 9300, 1000, 2000, 3000, 4000
GOLD እና SMART ሪሲቨሮች ላይ
BISS KEY INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን በመቀጠል ቻናሉን full screen ላይ አድርገን ሪሞቱ ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 6666

LIFESTAR 2020, 3030, 4040 ሪሲቨሮች ላይ
BISS KEY ሪሞት ላይ menu በመጫን ከዛን 8888 ስናደርግ PATCH MENU ሲለን ሪሞቱ ላይ GOTO የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 8888

LIFESTAR 6, LIFESTAR 7, LIFESTAR 8, LIFESTAR 9
ሪሲቨሮች ላይ
BISS KEY ለማስገባት INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 በመጫን PATCH ENABLED ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 6666

LIFESTAR 1000++
ሪሲቨር ላይ
BISS KEY ለማስገባት  በመጀመርያ ሪሞት ላይ Menu ከዛን 8888  ወይም F1 + 333 መጫን PATCH ENABLED  ሲለይ አረንጓድ በተን በመጫን መሙላት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 8765

LIFESTAR 6060, 8080, 8585
BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 + 000 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን  F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 9876

LIFESTAR 9595 4K, LIFESTAR 9090 DIAMOND, LIFESTAR 9090 HD, LIFESTAR 9090MINI HD
BISS KEY ሪሞት ላይ F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሩ Master Password 9876

REALSTAR 1010, 5050
BISS KEY በመጀመርያ የሪሲቨሩን ትክክለኛ(አዲሱን) SOFTWARE እንጭናለን።
በመቀጠል INSTALLATION ላይ FACTORY DEFAULT በማድረግ 9876 በማስገባት ኮድ መሙላት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 9876

LEG N24 PLUS, LEG N24 PRO, LEG N24
BISS KEY ሪሞት ላይ Biss (ሠማያዊ)ውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 1512


SUPER MAX 2425 POWER PLUS, 9300CAHD, 9200CAHD, 3000HD 3G, 9700CA HD +++, 4300mini
BISS KEY ለማስገባት ቻናሉን እንከፍትና በመቀጠል ሪሞት ላይ SLOW +1111 ስንጫን PATCH ENABLED ሲለን Page - በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 9876

SUPER MAX 2425HD, 2350, 25600 BRILLIANT, 9700CA GOLD PLUS
BISS KEY ለማስገባት የምንፈልገውን ቻናል እነከፍታለን። በመቀጠል OK ስንነካ የቻናል ዝርዝርዎች ሲመጡልን ሪሞቱ ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 3606

EUROSTAR 9200GOLD PLUS SD 9300, 9600 SD
BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ Menu እንጫናለን በመቀጠል 7777 ስነጫን መሙያ ሳጥን ይመጣልናል
የረሲቨሮቹ Master Password 1004

SUPER MAX  2550HD CA MINI
BISS KEY ለማስገባት  መጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል Menu-Conditional -Access-Ca setting-key edit -Biss-ከዛን Ok በመጫን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን Add ለማለት አረንጓድ በመጫን ከሞላን በዋላ ቀዩን ተጭነን SAVE እናደርጋለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 3327, 3328, 3329

IBOX 3030, 3030S, 3030S2
BISS KEY በመጀመርያ Update  እናረጋለን። በመቀጠል ሪሞቱ ላይ  e (የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን)ስንነካ Patch menu open ሲለን Yes እንለዋለን ።ከዛን ወደ ዋላ በመውጣት AB የሚለውን በመንካት ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 9876

SUPER MAX F18 ALL TYPE
BISS KEY ለማስገባት UPDATE እናደርጋለን። በመቀጠል ሪሞት ላይ Page - በመንካት ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 9876

KingStar ሪሴቨሮች ላይ Biss key ለማስገባት

KS 99HD PRIME  -ሪሞቱ ላይ Page+መጫን
KS 7060 HD ሪሞቱ ላይ Page+መጫን
KS 8070 HD ሪሞቱ ላይ Page+መጫን
KS 9080 HD ሪሞቱ ላይ Page+መጫን

KS V10 PLUS  -ሪሞቱ ላይ ''0''መጫን
KS 3939 PLUS-ሪሞቱ ላይ ''0''መጫን
KS 7700 PLUS-ሪሞቱ ላይ ''0''መጫን
KS 9700 PLUS-ሪሞቱ ላይ ''0''መጫን

VARZISH ተጠቃሚዎች እንኳን ደስ አላቹ
79 views13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 10:00:02 ​​ ስለ ሳተላይት (🇩​🇮​🇸​🇭) ትምህርት ቁጥር 1
ዲሽ ሳተላይትን ለመቀበል የሚያስችል መሠረታዊ የሳተላይት መሳሪያ ሲሆን በጥሩ ሁኔታ እንዲሰራ ከተፈለገ ትክክለኛ በሆነ
 (accurate ​) ዲግሪ(angle) ሊስተካከል ይገባዋል።  
እያንዳንዱ የዲሽ ዲግሪ በነጥብ ሳይቀር የራሱ ሳተላይት አለው። ለምሳሌ፦ TV_VARZISH እና MBC PERSIA  ያሉበት ሳተላይት ይለያያል። MBC PERSIA ​ 52°E ሲሆን TV VARZISH ደግሞ 52.5°E ነው ።  በመካከላቸው ያለው የአንግል ልዩነት 0.5 ሲሆን አንዳንዴ MBC PERSIA በጥራት እየሠራ ሌሎቹ ቻናሎች ሙሉ ለሙሉ ይጠፋሉ አልያም ጥራታቸው ሲጓደል እናያለን ።  ሆኖም  ሁለቱ ተመጣጥነው እንዲሰሩ ስለሚደረግ በጥራት ልናይ ችለናል።  ይህ ችግር የሳተላይት ሽፋናቸው ዝቅተኛ ለሆኑ ሳተላይቶች ደግሞ የበለጠ ፈታኝ ይሆናል፡፡
_
  ከዚህ በተጨማሪ ግን ዲሻችን በየጊዜው እንዲስተካከል የሚያደርጉ ዋና ዋና ችግሮች የሚከተሉት ናቸው።
_

የዲሽ መጠን ማነስ
   የዲሽ መጠን ሲያንስ የመሳብ መጠን:ም ይቀንሳል ሆኖም ሀ
ገራችን ውስጥ ለምሳሌ ናይልሳት ያለው ሽፋን ከፍተኛ ስለሆነ ባለ60ሳሜ ዲሾችን ልንጠቀም እንችላለን። 

የዲሽ ብሎኖች ስፓናቶ መሆን
    በተደጋጋሚ በሚፈጠር ብልሽት ምክንያት ብሎኖች ሲታሰሩና ሲፈቱ ለዚህ የመላላት ችግር ይጋለጣሉ።

የLNB መድከም
   ከተሰራበት ፋብሪካ አልያም ብዙ ጊዜ ከማገልገሉ የተነሳ የሚፈለገው
ን Quality​ ያለመስጠት ችግር።

የዲሽ ገመድ [cable​] መቆራረጥ
     ገመድ በተቆራረጠ ቁጥር strength
​ ይቀንሳል። ካልተቻለ ከሁለት ጊዜ በላይ ባይቀጠል መልካም ነው።  ከዚህ በተጨማሪ ለዝገትም ያጋልጣቸዋል።

የኬብል conector​ አካባቢ ዝገት
     የዝናብ ውሀ ስለሚያገኛቸው ለዝገት ይጋ
ለጣሉ ከዛጉ ደግሞ signal አያስተላልፋም።

የዲሽ ማስቀመጫ ጣሪያ ሁኔታ
    የዲሽ ማስቀመጫ ጣሪያ በዚህ ስራ ከፍተኛ የሆነ ሚና አለው።  ጣሪያ ከስር በርካታ አግዳሚዎች ከሌሉትና የቆርቆሮው ጌጅ ዝቅተኛ ከሆነ በቀላሉ ቦታውን ይለቅቃል።

የአካባቢው በዛፍ (በግንብ) የመሸፈን ሁኔታ
      ሳተላይት የሚመጣው አግድም ከሆነ በዛፍም ሆነ በግንብ በቀላሉ የመከለል ችግር ይገጥመዋል። የዲሹ አቅጣጫ ወደ ምዕራብ ከሆነ ዲግሪ እየቀነሰ ሲመጣ እንዲሁም የዲሹ አቅጣጫ ወደ ምስራቅ ከሆነ ዲግሪ እየጨመረ ሲመጣ።

የዲሽ ማስቀመጫ ጣውላ መበስበስ
  አብዛኛው ተጠቃሚ የዲሽ ማስቀመጫው ጣውላ ስለሆነ
ፀሐይና ዝናብ ሲፈራረቅበት ይከሳል/ ይወፍራል/ ይበሰብሳል።

ማያያዣ  ሚስማሮች መልቀቅና መነቃነቅ
  ከጊዜ በኋላ ጣውላው ሲከሳ ሚስማሮች እየለቀቁ ሲሄዱ ዲሹ በትንሽ ነፋስ መጫወት ይጀምራል ስክራች ያደርጋል።

የሪሲቨሮች ሁኔታ
   ስሪታቸው የቆዩ ሪሲቨሮች በአሁኑ ሰዓት ላሉ ሳተላይቶች ስለማይመጥኑ ቢወገዱ ይሻላል።   በተለይ Erostar 555 ፣ 777 እና የመሳሰሉ የሽማግሌዎች ሪሲቨር በርካታ ችግሮች አሉባቸው።

የስዊች መድከም/አለመስራት
     Switch ለዝናብ ውሀ ከተጋለጡ ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል ይበላሻሉ።

የአካባቢው ለነፋስ ያለው ተጋላጭነት
     ነፋስ ከፍተኛ የሆነ ግፊት ስላለው የዲሽን አቅጣጫ የማስቀየር አቅም አለው።  ስለዚህ qualityው ይወጣል፡፡

የአንዳንድ ሳተላይቶች frequency  ደካማ መሆን
      የአንዳንድ ሳተላይቶች ፍሪኩየንሲ የማይጨበጥ አይነት ይሆናል፡፡   (ለምሳሌ፦ ናይልሳት ላይ 11096 H እንዲሁም ያህሳት ላይ 12015 H እና 11785 H)
      
የዲሽ ባለሙያው ክህሎት ችግር
     አንዳንድ ባለሙያዎች ለስራው ጀማሪዎች በመሆናቸው ምክንያት በትክክል Quality ላይመጣላቸው ይችላል።

የተጠቃሚው ስህተት ናቸው
   በተለይ እዚህ ላይ ብዙ ጊዜ የሚስተዋለው ችግር ከሪሲቨሩ ጀርባ የሚሰካውን ኮኔክተር መነካካትና የአሉሚኒየሙን ከቀጫጭን ሽቦዎች ከመዳቡ ወፍራም ሽቦ ጋር ማገናኘት።
ህፃናት menu ውስጥ በመግባት የማይነካኩ settingኦችን የመነካካት ችግሮች ጥቂቶቹ ናቸው፡፡
__

ከተመቻቹው
ለወደጅ ዘመድዎ ያጋሩት
57 views07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 18:10:15 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለስቅለትና የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም፣ የደስታ እና የጤና ይሁንልዎ! dish
67 views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 18:10:15 https://t.me/starsatellit
66 views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 09:36:36
እንኳን ለጌታችን ለመዳሃኒታችን ለእየሱስ ክርሰቶሰ በአል በሰላም አደረሳችሁ ውድ ቤተሰቦች የሰላም የፍቅር የአንድነት በአል ያድርግልን።
ፍፁም ዲሽ
81 views06:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 16:04:08 T.SK105A.03_1024X600_USB (1).rar
50 views13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-28 21:21:29 TV VARZISH ከተቋረጠባቹ ድጋሚ Search አድርጋቹ አስገብት ይሰራል።

11785 H/V 27500
33 views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 13:58:48
TV VARZISH ተጠቃሚዎች የአለም ዋንጫ የሚያስተላልፍ ተጨማሪ ቻናል ገብቷል።

Persiana Sports ይባላል በጣም አሪፍ Quality አለዉ በቀላሉ ከታች ባለዉ TP Search በማድረግ ማስገባት ትችላላችሁ።

Frequency 12595 V/H 27500
81 views10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 13:56:38
ለ Yahsat 52.5°E ወይም TV Varzish ተጠቃሚዎች ሁሉንም የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች በ Full HD ጥራት በእንግሊዘኛ ቋንቋ በማንኛውም ረሲቨር በነፃ ለመከታተል ትክክለኛው ቻናል ATN ይባላል 12015 H 27500 ላይ ሰርች አድርጋችሁ ማየት ትችላላችሁ።
82 views10:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-19 13:21:54
Ya TV Ethiopia በቅርብ ቀን በ Ethiosat 11105 H 45000 ላይ ይገባል ልክ እንደ ቃና አይነት በሀሪ ያለው ቻናል ነው የኮሪያ ፊልሞችን በትርጉም ያሳያል።
112 views10:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ