Get Mystery Box with random crypto!

ST.GEORGE FC™🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ st_georgefc — ST.GEORGE FC™🇪🇹 S
የቴሌግራም ቻናል አርማ st_georgefc — ST.GEORGE FC™🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @st_georgefc
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.22K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች፣ የጨዋታዎች ቀጥታ ስርጭት፣ ኃይላይቶች፣ ቪዲዮዎች እንዲሁም ጊዮርጊሳዊ ታሪኮች በቀጥታ ያገኛሉ!
______________________________
➢ | ለማንኛዉም አስተያየት፦
@Saintgeorge_fcBot
@St_Georgefc
@St_Georgefc
የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ✌️
THE VOICE OF ST.GEORGE FANS

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-13 07:10:44
የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን የሆነው ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቡድን አባላቱ የሽልማት ሰነ ስርዓት በትላንትናው ዕለት የክብር እንግዶች፣ አመራሮችና ተጫዋቾች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ያከበረ ሲሆን በውድድር ዘመኑ በአስደናቂ ብቃት ሻምፒዮና እንዲሆን ላደረጉት የክለባችን ተጫዋቾች እና የአስልጣኝ ስታፍ እንዲሁም ለክለባችን ሹፌር ጨምሮ ለሁሉም በአጠቃላይ ከ 4ሚሊዮን ብር በላይ ሸልሟል።
ከፍተኛው ሽልማት 225 ሺ ብር ሲሆን ትንሹ ደግሞ 10 ሺ ብር ሆኖ በደማቅ ሁኔታ ተከናውኗል።

@St_Georgefc
@St_Georgefc

የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ
THE VOICE OF ST.GEORGE FANS
2.2K viewsFERID , edited  04:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 20:44:10
ለ2015ዓ.ም የውድድር ዘመን ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ የግራ ተመላላሹን ረመዳን የሱፍ ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት ለክለባችን ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል።

@St_Georgefc
@St_Georgefc

የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ
THE VOICE OF ST.GEORGE FANS
2.6K viewsᗞ_ᗩ_Ꮐ_Ꮖ , 17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 12:58:28 በጥያቄያችሁ መሰረት ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስተላለፍና የተለያዩ ጊዮርጊሳዊ ቪድዮዎችን ልናጋራችሁ አዲስ የዩቲዩብ ቻናል የከፈትን ሲሆን ቻናላችንን ሰብስክራይብና ሼር በማድረግ የተለመደውን ትብብር እንድታደርጉ እንጠይቃለን።
https://youtube.com/channel/UCXtfSk_btkCO6RMpl6MB7dQ


@St_Georgefc
@St_Georgefc

የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ
THE VOICE OF ST.GEORGE FANS
3.3K viewsFERID , edited  09:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 20:19:12
ኢድ ሙባረክ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል_አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹ ፣ አደረስን።

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር ፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ ይሆንልን ዘንድ ከልብ እንመኛለን!

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

መልካም በዓል *
3.8K viewsFERID , edited  17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 06:16:19
የአመቱ ኮከብ አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የ200ሺ ብር እና የዋንጫ ሽልማት ከሊግ ካምፓኒው ተበርክቶለታል።

@St_Georgefc
@St_Georgefc

የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ
THE VOICE OF ST.GEORGE FANS
3.7K viewsFERID , edited  03:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 21:08:03
የዓመቱ ኮከብ ግብ ጠባቂ የክለባችን ፈርጥ ቻርለስ ሉክዋጎ የ 150 ሺ ብር ሽልማቱን በተወካዩ አማካኝነት ከሊግ ካምፓኒው ተቀብሏል።
3.4K viewsFERID , 18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 21:02:03
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ የ2014 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን 1ኛ ደረጃ ይዞ በማጠናቀቁ በደረጃው የ 10,994,819.29 (አስር ሚልየን ዘጠኝ መቶ ዘጠና አራት ሺ ስምንት መቶ አስራ ዘጠኝ ብር ከ ሃያ ዘጠኝ ሳንቲም) ከሊግ ካምፓኒው ተበርክቶለታል ።

@St_Georgefc
@St_Georgefc

የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ
THE VOICE OF ST.GEORGE FANS
3.2K viewsFERID , edited  18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 22:55:05 በርካታ የአፍሪካ ክለቦች በክለባችን ድንቁ አጥቂ እስማኤል ኦሮ አጎሮ ላይ አይናቸውን እንዳነጣጠሩና ሊያስፈርሙትም እንደሚፈልጉ እየሰማን እንገኛለን።

አጎሮ በበኩሉ ከጊዮርጊስ ጋር ደስተኛ እንደሆነ እና ከክለባችን ጋርም በቀጣይ በአፍሪካ መድረክ ረጅም ርቀት መጓዝን እንደሚፈልግ እንዲሁም ጊዮርጊስ ላይ ጥሩ ጊዜ እያሳለፈ እንደሚገኝ ተናግሯል።

@St_Georgefc
@St_Georgefc

የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ
THE VOICE OF ST.GEORGE FANS
3.3K viewsFERID , edited  19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 08:39:44 ማክዳ ካሳ
አዲስ የክለባችን መዝሙር
ሳንጅዬ የኔ የኔ

@St_Georgefc
@St_Georgefc

የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ
THE VOICE OF ST.GEORGE FANS
3.4K viewsFERID , edited  05:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 18:39:38 ተጨማሪ የክለባችንን መዝሙሮች እዚህ ላይ አስቀምጠንላችኋል። @Saintgeorge_fcBot
3.5K viewsFERID , 15:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ