በርካታ የአፍሪካ ክለቦች በክለባችን ድንቁ አጥቂ እስማኤል ኦሮ አጎሮ ላይ አይናቸውን እንዳነጣጠሩና ሊያስፈርሙትም እንደሚፈልጉ እየሰማን እንገኛለን። አጎሮ በበኩሉ ከጊዮርጊስ ጋር ደስተኛ እንደሆነ እና ከክለባችን ጋርም በቀጣይ በአፍሪካ መድረክ ረጅም ርቀት መጓዝን እንደሚፈልግ እንዲሁም ጊዮርጊስ ላይ ጥሩ ጊዜ እያሳለፈ እንደሚገኝ ተናግሯል። @St_Georgefc @St_Georgefc የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ THE VOICE OF ST.GEORGE FANS 3.3K viewsFERID , edited 19:55