Get Mystery Box with random crypto!

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሱዳኑ አልሂላል ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ሁሉን አቀፍ እንቅስቃሴ በመደረግ ላይ ይገ | ST.GEORGE FC™🇪🇹

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሱዳኑ አልሂላል ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ሁሉን አቀፍ እንቅስቃሴ በመደረግ ላይ ይገኛል ።
ለዚህም 9 አባላት ያሉት አብይ ኮሚቴና 7 ንዑሳን ኮሚቴዎች ተዋቅረዋል፤ እነርሱም:-
- የቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ኮሚቴ
ፀጥታና ስቴዋርድኮሚቴ
ትኬት  ኮሚቴ
ሽብርቅ ኮሚቴ
ትራንስፖርት  ኮሚቴ
መስተንግዶ ኮሚቴ
የማሊያና ስካርቭ  ህትመትና ሽያጭ  ኮሚቴ ናቸው። የተዋቀሩት ኮሚቴዎችም በፍጥነት ወደ ተግባር በመግባት ስኬታማ እንቅስቃሴ ማድረግ የሚጠበቅባቸው ሲሆን የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በኮሚቴዎቹ በሚወጡ ተግባራት ላይ በመሣተፍ ጊዮርጊሳዊ ቤተሰባዊነታቸውን እንዲያሳዩ ጥሪ እናቀርባለን።

@St_Georgefc
@St_Georgefc

የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ
THE VOICE OF ST.GEORGE FANS