Get Mystery Box with random crypto!

#ምስክርነት_17 ጌታ ይባርክ ለማለት እፈልጋለው ጌታ በአንተ በኩል ነፃ ስላወጣኝ እና ምታስተም | SPIRIT REVIVAL

#ምስክርነት_17

ጌታ ይባርክ ለማለት እፈልጋለው ጌታ በአንተ በኩል ነፃ ስላወጣኝ
እና ምታስተምራቸው ትምህርቶች በጣም እየተባረኩበት ነው ማለቀውንም ነገሮች እያወኩ ስለሆነ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በዚሁ ቀጥል አትያዝ ......
እና ስለ አጋንት የለቀከውን ትምህርት እየሰማው እያለ
የሆነ ደቂቃላይ ዝሙት አጋንት ሌሎችንም እየተናገርክ እያለ ልቤ በሃይል ምታት ጀመረ ከዛን ብልቴ አከባቢ ጭምቅ አድርጎ ያዘኝ ከዛን ደሞ ራሴን ጭምቅ አድርጎ
ሲይዘኝ እንዳለብኝ አወኩኝ ከዛን በእየሱስም ልቀቀኝ ስል ተወኝ ከዛ ሁተኛውን ትምህርት ሰማው ፀሎቱንም ፀልዬ
ተነሳውና ተኛው ከዛን እራሴን ያዘኝ ተነሳውና እንደገና መፀለይ ጀመርኩ ከዛን አንቀጥቅጦ ለቀቀኝ ሰላም ተሰመኝ ከፖርን እስራት ተፈታው
---------
ብዙ ክብር ለናዝሬቱ #እየሱስ ይሁን