Get Mystery Box with random crypto!

SPIRIT REVIVAL

የቴሌግራም ቻናል አርማ spiritrevival — SPIRIT REVIVAL S
የቴሌግራም ቻናል አርማ spiritrevival — SPIRIT REVIVAL
የሰርጥ አድራሻ: @spiritrevival
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.12K
የሰርጥ መግለጫ

@BereketMeshehRevival
“ጌታን ለማገልገል በመንፈስ የጋላችሁ ሁኑ እንጂ ከዚህ
ትጋት ወደ ኋላ አትበሉ።” ሮሜ 12፥11
እግዚአብሔርን ለማገልገል ተፈጥሬአለሁ 🔥🔥.

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-21 20:24:23 #ሉሲፈር #አጋንንቶች #ዳይነሰሮች እነማን ናቸው ከየትመጡ በ ዘፍ 1:1 እና በ ዘፍ1:2 መካከል የነበረው ዓለም ምንድነው?
ሕይወት ለዋጭ ትምህርት
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ 
@SpiritRevival
@SpiritRevival
ይ ላ ሉን
287 views17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 13:20:19 #ምስክርነት_17

ጌታ ይባርክ ለማለት እፈልጋለው ጌታ በአንተ በኩል ነፃ ስላወጣኝ
እና ምታስተምራቸው ትምህርቶች በጣም እየተባረኩበት ነው ማለቀውንም ነገሮች እያወኩ ስለሆነ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በዚሁ ቀጥል አትያዝ ......
እና ስለ አጋንት የለቀከውን ትምህርት እየሰማው እያለ
የሆነ ደቂቃላይ ዝሙት አጋንት ሌሎችንም እየተናገርክ እያለ ልቤ በሃይል ምታት ጀመረ ከዛን ብልቴ አከባቢ ጭምቅ አድርጎ ያዘኝ ከዛን ደሞ ራሴን ጭምቅ አድርጎ
ሲይዘኝ እንዳለብኝ አወኩኝ ከዛን በእየሱስም ልቀቀኝ ስል ተወኝ ከዛ ሁተኛውን ትምህርት ሰማው ፀሎቱንም ፀልዬ
ተነሳውና ተኛው ከዛን እራሴን ያዘኝ ተነሳውና እንደገና መፀለይ ጀመርኩ ከዛን አንቀጥቅጦ ለቀቀኝ ሰላም ተሰመኝ ከፖርን እስራት ተፈታው
---------
ብዙ ክብር ለናዝሬቱ #እየሱስ ይሁን
426 views10:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 20:49:36
የደስታችሁን ምንጭ መንፈስ ቅዱስን ካደረጋችሁ እመኑኝ ደስታችሁ ከእናንተ ለዘላለም አይወሰድም እየሱስ
“ለእናንተም እንደዚሁ አሁን የሐዘን ጊዜ ነው፤ ሆኖም #እንደ ገና ስለማያችሁ #ደስ ይላችኋል፤ #ደስታችሁንም የሚወስድባችሁ የለም።”
— ዮሐንስ 16፥22 (አዲሱ መ.ት)
“ይህንም ብሎ እጆቹንና ጐኑን አሳያቸው፤ ደቀ መዛሙርትም ጌታን ባዩት ጊዜ
#እጅግ #ደስ #አላቸው።” ዮሐንስ 20፥20 (አዲሱ መ.ት)
ይሄ ደስታ ለዘላለም ከእነርሱ ጋር የሚቆይ ነው
እየሱስ ሞቶ ከተነሳ በሁአላ በእርሱ ያገኘነውን ደስታ ማንም ሊወስድብን አይችልም
::
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ 
@SpiritRevival
@SpiritRevival
ይ ላ ሉን
451 views17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 09:10:24 #ምስክርነት_15

Beki Geta eyezus zemenhn hulu yibarkh, ye ewunet kal yelegn bebzu tebarek,

Yemigerm timrt new, hulu crstian Lisemaw yemigeba new
Yale mastewal lekas Cristian hulu be aganit esrat wust new
Ene zare kebzu esrat netsa wetchalew, yeewinet kal yelegnm kibr hulu le GETE EYESUS YIHUN.
ene eyegeremegn zare kebizu aynet esrat tefetchalew, netsawetchalew,
#ምስክርነት_16 ጌታ ከዝሙት ከፍርሀት ከጭንቀት መንፈስ ፈታኝ
Selam yabatelije beki selasetemarken temeheret betam amesegebalehu . Bezi temeheret west menefes yehonale beye yemalasebachew negeroche menefes enbehonu enam bemeweset enbale teredechalehu beteketataye yelekekachewen temeheretoche semeche mechereshalaye abere pray aderekugne geta ke cheneket ke ferhate Ena ke zemute menefes nesa awetetognale geta semu yebarek nesa kewetahu behwala tesemetogne yemayawek selam Ena erefet nw yetesenagne geta semu yebarek keber legeta yehun nesa wetechalehu geta yemesegen
Beki zemeneh yebarek tebarek slastemarken

ብዙክብር ለናዝሬቱ #እየሱስ ይሁን .
473 views06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 10:44:53 ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ
ታማኝነትህ ብዙ....ዛሬ በዚህ
መዝሙር ተባረኩበት
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
@SpiritRevival
499 views07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 19:51:10 #ምስክርነት_14 ለብዙ ዓመታት ጌታን እንዳላገለግል ካሰረኝ መንፈስ በስልክ ተፈታሁኝ

ሰላም ለእናንቴ ይሁን የአባቴ ብሩካኖች ሰሜ እያሱ
እባላለሁ እና የእግዚአብሔር ሰው በረከት ያስተማረውን ትህምርት ሰምቼ ነበረና እና እኔም
በፖርኖግራፊ እና በማሰተርቤሸ እስራት ውሰጥ
ለብዙ አመታት ውሰጥ ነበርኩ እና ትህምርቱን
ከሰማሁ ቦኋላ ከእግዚአብሔር ሰው ከበረከት ጋር
ደውዬ ፀልዮልኝ ነበር እና በሚፀልይበት ሳአት
እያዞረኝ ነበር የሙቀት ምልክትም ነበር እና ከዛ ቦኋላ ከውሰጠ እንዴ ምራቅ አይነት ሁኖ ዘለግላግ
አይነት ከውሰጠ ሲወጣ ነበር እናማ ፀልዮልኝ ከተለያየን ቦኋላ አሁንም እንዴ ምራቅ አይነት ሁኖ
ዘለግላጋ ብያንስ ለ20ደቅቃ ያህል ከውሰጠ ሲወጣ ነበር እና ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
እግዚአብሔር በአገልጋይ በረከት አልፎ ነፃ አወቶኛል
ይህን ያምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ዛሬም ነፃ ልያወጣችሁ ይፈልጋልና በእውነት ከልባችሁ
ወደእርሱ ጮሁ እርሱም ነፃነታችሁን ልሰጣችሁ
ሁለም ዝግጁ ነው እኔም ለብዙ አመታት እስራት
ውሰጥ ነበርኩና ዛሬ በእየሱስ ነፃ ወጥቻለሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
#ክብር_ለናዝሬቱ #እየሱስ ይሁን !

ትምህርቶቹን share በማድረግ ብዝዎች ጋር እንዲደርስ አድርጉ ሰዎች እየተፈቱ ነው
589 views16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 17:34:46 #ምስክርነት_13 ተፀልዮልኝ ከፖርኖግራፊ
መንፈስ እና ከጉራ መንፈስ ተፈታሁኝ

Eyesus geta new
beki slemtastemren tmrt betam amesegnalew. Betmrtochu abzagnaw yalubn ngroch menfes endehonu teredchalew. Ena ene be pornography ena masturbation spirit le ametat koychalew. Beki belakew link endiselylgn negerkut ena rasu dewlo seleyelgn. Enam siselylgn sewnete yinketeket nbr enam nesa wetahu. Migermew ye guregnet menfes endalebgn ngeregn ena seleyelgn. Ahun desta ena selam betam yisemagnal. Kibrrr hulu leyesus yihun.
Beki amesegnalew
ይሄን ያደረገ #እየሱስ እጅግ ብዙ ክብር ይገባዎል
የተለያዩ ሰዎች እየተፈቱ ነው ከላይ ባስቀመጥኩት link አናግሩኝ
521 views14:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 13:40:03 #ምስክርነት_12 ካለሁበት እስራት
ጌታ ነፃ አወጣኝ
እየሱስ ክብር ይገባዋል
Shalom ye abate lij egzaber yebarkeh betam betemerteh tefetiche alew ena cristian be aganent yeyazal beya alasebm neber coz menfes kedus balebet sefra aymaslanim neber ena betam salfelg aweralew ye keld menfes demo setseley ina kal saneb kebad enkelf yaschegren neber ehen temert tewat eyasemawut neber ena mecheresha lay beka ehe enkelf &keld menamn menafest nachew bela astemrehal keza 9 netbochun kante ga awejkun ena rasien mekotater akaten betam cheneken fietie betam ameman ena fiete eyetakatela neger yeseman neber ena wede amro temalasku ena begeta be EYESUS sem eyalku beka seyastawekan wale melu ken ena mecheresh naxanetien awejkun egzabier yebarkeh abzto yebarkeh
ጌታ እንዲፈታችሁ እፀልያለሁ ትምህርቱን ሰምታችሁ በአጋንንት እስራት እንደተያዛችሁ የሚሰማችሁ ከላይ ባስቀመጥኩት link አናግሩኝ sʜᴀʀᴇ
@SpiritRevival
529 views10:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 09:18:36 #ምስክርነት_11
ትምህርቶቹን ሰምቼ ስፀልይ እየሱስ
#ከማስተርቤሽን_እና_ከፍርሀት_መንፈስ
ፈታኝ ሁሉም ሰው ሊሰማው የሚገባ

sʜᴀʀᴇ @SpiritRevival
@SpiritRevival
ይ ላ ሉን
522 viewsedited  06:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 16:16:10 #3_ቱን ትምህርቶች ሰምታችሁ
የነፃ መውጣት ፀሎት ከፈለጋችሁ
@GeletRevival በዚህ ልታገኙኝ ትችላላችሁ
577 viewsedited  13:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ