Get Mystery Box with random crypto!

የደስታችሁን ምንጭ መንፈስ ቅዱስን ካደረጋችሁ እመኑኝ ደስታችሁ ከእናንተ ለዘላለም አይወሰድም እ | SPIRIT REVIVAL

የደስታችሁን ምንጭ መንፈስ ቅዱስን ካደረጋችሁ እመኑኝ ደስታችሁ ከእናንተ ለዘላለም አይወሰድም እየሱስ
“ለእናንተም እንደዚሁ አሁን የሐዘን ጊዜ ነው፤ ሆኖም #እንደ ገና ስለማያችሁ #ደስ ይላችኋል፤ #ደስታችሁንም የሚወስድባችሁ የለም።”
— ዮሐንስ 16፥22 (አዲሱ መ.ት)
“ይህንም ብሎ እጆቹንና ጐኑን አሳያቸው፤ ደቀ መዛሙርትም ጌታን ባዩት ጊዜ
#እጅግ #ደስ #አላቸው።” ዮሐንስ 20፥20 (አዲሱ መ.ት)
ይሄ ደስታ ለዘላለም ከእነርሱ ጋር የሚቆይ ነው
እየሱስ ሞቶ ከተነሳ በሁአላ በእርሱ ያገኘነውን ደስታ ማንም ሊወስድብን አይችልም
::
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ 
@SpiritRevival
@SpiritRevival
ይ ላ ሉን