Get Mystery Box with random crypto!

SO TUBE - ሶ ቲዩብ

የቴሌግራም ቻናል አርማ sotubee — SO TUBE - ሶ ቲዩብ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sotubee — SO TUBE - ሶ ቲዩብ
የሰርጥ አድራሻ: @sotubee
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 48.13K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ደህና መጡ። ይህ ትክክለኛው የ ሶ ቲዩብ የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡
📢 ነፃ የስራ እና ስኮላር ቪዛ እድሎች
📢 አዳድስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች
📢 DV መረጃ
📢 ሶፍትዌሮች ትሪኮች
📢 የwebsite.ጥቆማዎች
📢ሌሎች ትምህርቶችንም.ያገኛሉ።
📱ጥያቄ ሀሳብ አስተያየት ካላቹ 👉 @SotubeBot
️ 
YOUTUBE👉 https://youtube.com/@sotubee

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-12-14 05:38:44
Discover the best Telegram channels
Only top content and pleasant surprises for subscribers!
Hurry to the New Year's Giveaway!
Choose what interests you!        

Betting       Casino

Motivation   Work

Science       Cooking        

Business       Travel

Economy. Finance  

Marketing and PR    

Cryptocurrency

Subscribe to all - https://t.me/addlist/YR_pnOxzStA3NDg0
13.3K views02:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-09 08:42:24 #Sidama

" ... እንዲዘጉ በተወሰነባቸዉ 17 ኮሌጆች ልጆቻችሁን ከማስተማር ተቆጠቡ " - የሲዳማ ክልል ስራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ

በሲዳማ ክልል የሚንቀሳቀሱ ኮሌጆችና የሙያ ማሰልጠኛዎች በአብዛኛዉ ከደረጃ በታች መሆናቸዉ ተከትሎ 17 ኮሌጆች #መዘጋታቸዉ ተገለጸ።

የሲዳማ ክልል ስራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ ኮሌጆችና የሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት ጋር ባካሄደዉ የኦዲት ሪፖርትና የዉይይት መድረክ በክልሉ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸዉ ኮሌጆችና የሙያ ማሰልጠኛዎች በህገወጥ ስራ መሰማራታቸዉ ገልጿል።

የቢሮዉ ሃላፊ የሆኑት ወይዘሮ ሀገረጽዮን አበበ በዚህዉ ወቅት እንደገለጹት ኮሌጆቹ ገበያመር የሆነ አካሄዳቸውና በህግ የመመራት ስታንዳርዳቸዉ በስራ ላይ እንዲቆዩ መሠረት መሆኑን ገልጸዋል።

በእለቱ የኦዲት ግኝቱን ተመስርቶ 17 ኮሌጆች ስራ እንዲያቆሙ ሲወሰን ኮሌጆቹ በመላዉ ሲዳማ የጀመሯቸዉን የማስተማር ስራዎች አቁመዉ ፈቃዳቸዉን እንዲመልሱ ተነግሯቸዋል።

ከዚህ በተጨማሪም ያላግባብ #ሳያስተምሩ_አስመርቀዉ ስራ ፈላጊና የሀገር ሸክም በማድረጋቸዉ በህግ ተጠያቂ እንደሚደረጉ የተገለጸ ሲሆን ቢሮዉ እጁ ላይ ያለዉን መረጃ ባፋጣኝ ለክልሉ ፍትህ ቢሮ እንደሚልክ ገልጿል።

ከዚህ በተጨማሪ ማህበረሰቡ እንዲዘጉ በተወሰነባቸዉ 17 ኮሌጆች ልጆቻቸዉን ከማስተማር እንዲቆጠቡ የተገለፀ ሲሆን ከዚህ በኋላ በመላዉ ሲዳማ ክልል ከገበያዉ በላይ የተማረ ሰዉ በመኖሩ የአካዉንቲንግ ማርኬቲንግና የሰዉ ሀይል አስተዳደር ትምህርቶችን መማርም ሆነ ማስተማር የተከለከለ መሆኑን ተገልጿል።

በህገወጥነት የተዘጉ ኮሌጆች ዝርዝር ፦

1. አትላስ ኮሌጅ - ሀዋሳ
2. ፊሪላድ ኮሌጅ - ሀዋሳ
3. ራድካል ኮሌጅ - ሀዋሳ
4. ስፓርታክ አፍሪካ ኮሌጅ - አለታ ጩኮ
5. ዩኒክ ስታር ኮሌጅ - አለታ ጩኮ
6. ዛክቦን ኮሌጅ - በንሳ ዳዬ
7. ሪፍት ቫሊ - ሀዋሳ
8. ዩንክ ስታር ኮሌጅ - ዳዬ
9. ኦሞ ቨሊ ኮሌጅ - ሞሮቾ
10. አፍን ፎር አፍሪካ - አለታ ወንዶ
11. ዩኤስ ኮሌጅ - ዳዬ
12. ዩኒክ ስታር ኮሌጅ - አርቤጎና
13. ፋርማ ኮሌጅ - ለኩ
14. ሮሜክ ኮሌጅ - ሀዋሳ
15. ካይዘን ዲዲ - ሁላ
16, ዩኒክ ስታር - ለኩ
17. ሄሊከን ኮሌጅ - ጭሬ

ኮሌጆቹ ለመዘጋታቸው የቀረበዉ ምክኒያት ምንድን ነዉ ?

* የኮሌጆቹ መምህራን የሲኦሲ ሰርተፊኬት አለመኖር
* የተማሪ ቁጥር ከስታንዳርድ በላይ መሆን
* ቋሚ መመህራን አለመኖር
* በአንድ ግቢ ድግሪና ቲቪቲ ማስተማር
* የመማር ማስተማር ቁሳቁስ አለመሟላት
* በቂ የሆነ የአስተዳደር መዋቅር አለመኖር
* ከተፈቀደላቸዉ ፕሮግራም ዉጭ ማስተማር የሚሉት ጉዳዮች ቀርበዋል።

መረጃውን የሀዋሳ ቲክቫህ ቤተሰብ አባል ነው ያደረሰን።

@sotubee
@tikvahethiopia
13.4K viewsedited  05:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-04 11:11:15
ባለፉት ቀናት ህይወትን እናሳክማት እንርዳት ብዬ በለጠፍኩት ፖስቴ መልካም ልብ ያለው ወንድማችን ስለ ቀና ሀሳብህ እና አበርክቶትህ ከልብ እናመሰግናለን ተባረክ
12.6K views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-01 18:04:40
እባካችሁ እንርዳት እና ሳቋን እንመልስ

ከአንደበቷ እንዲህ አለችን "I Hope ካመናችሁኝ እንድታከም ካገዛችሁኝ ነገን በህይወት ድኜ ተርፌ ስመጣ ውለታችሁን እከፍላለሁ" ብላለች እና ረድተናት ሳቋን እንመልሰው

እህታችን ህይወት መስፍን በእጇ ላይ በደረሰባት ከባድ ህመም የተነሳ እየተሰቃየች ትገኛለች። በቶሎ ህክምና እንድታገኝ ሁሉም ኢትዮጵያዊ አቅሙ የቻለውን ቢያደርግና የላከውን በማያያዝ ሌሎችን ለመልካም ስራ ቢያነሳሳ እህታችንን ማዳን ቀላል ነው !

1500 ሰው አንድ አንድ ሺህ ብር ቢልክ...
3000 ሰው 500 አምስት መቶ ብር ቢልክ...
6000 ሰው 250 ብር ቢልክ..

ከላካችሁ screenshot በማያያዝ ካልቻላችሁም share በማድረግ ፈጥነን እንድረስላት!

ህይወት መስፍን ሰለሞን 1000181181129 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

@sotubee
12.8K views15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-23 06:42:33
Get an in-demand and high-paying profession at the leading Russian universities! It's easy with the Open Doors Olympiad!

Take advantage of the opportunity to study completely free on Master's or Doctoral program (similar to PhD) in English. Participate in the online tour of the Olympiad. You can choose any subject that you want to study: Data Science, Economics, Civil Engineering, Linguistics, and many more!

Registration for Open Doors is already open!

Get a chance to make your future bright and unforgettable. Register on the website and explore the details of participation!
12.8K views03:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-19 18:28:36 ዱባይ ሄዳቹ በጥሩ ክፍያ መስራት ለምትፈልጉ በርካታ ስራዎች ወተዋል

https://linktw.in/RHzUrf
12.7K views15:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-13 19:27:15 ውጭ ሀገራት ላይ ስራ መስራት እንፈልጋለን ላላቹ የስራ እድል ተገኘ
https://linktw.in/KPYObE
12.9K views16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-18 22:17:44 በአዲስ አመት መልካም ዜና

በተመጣጣኝ ክፍያ ወደ ካናዳ በትምህርት ሄዳቹ እየተማራቹ በዛው ስራ መስራት ምትችሉበትን መንገድ በታማኝነት እና በሀቀኝነት ከመጀመሪያው አንስቶ እስከመጨረሻው ሙሉ ፕሮሰስ በማድረግ የሚልካቹ አካል ጋር በግል ለመስራት ከስስምነት ስለደረስን የዚህ እድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ አመቻችተናል

ከ 9 - 12 Transcript እና የ 10 እና 12 Matric ማቅረብ የሚችል/የምትችል
ከፍሎ የመሄድ አቅም ያለው/ያላት

ትክክለኛ ፍላጎት ያላቹ ብቻ እታች ባለው ሊንክ መታቹ "ካናዳ" ብቻ ብላቹ ብትፅፉ ይደርሰናል

https://www.facebook.com/sotubee

መልካም እድል !!

Channel: @sotubee
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
14.1K views19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-16 22:04:43
እ.ኤ.አ。በ 2023 ውስጥ ያለው የቅርብ ጊዜ ገንዘብ ማግኛ ኢንዱስትሪ ፣ በመስመር ላይ ተ ግባሮችንበመስራትገንዘብማግኘትይጀምሩ!

ምንም ልምድ እና የጊዜ መስፈርቶች የሉም。ተንቀሳቃሽ ስልክ እና ኮምፒዩተር ካለዎት በትርፍ ጊዜ ወይም በሙሉ ጊዜ ገን ዘብ ማግኘት ይችላሉ。ስራው ቀላል እና ቀላል ነው፣ ኮሚሽኖች በአንድ ጊዜ ይቋረጣሉ፣ እና ገንዘብ ማውጣት በራስ-ሰር ወደ ሂሳብዎ ገቢ ይደረጋል።

ሞባይል ስልክህን ተጠቅመህ በመስመር ላይ ገንዘብ እንዴት እንደምታገኝ አ ስተምር። ፕሮፌሽናል አስተማሪዎች አንድ ለአንድ የማስተማር አገልግሎት ይሰጣሉ። አዲስጀማሪዎችበፍጥነትሊማሩትይችላሉ!

ኤኤምጂ ግሩፕ የኢ-ኮሜርስ መድረክን በአውሮፓ ኅብረት እና በዓለም ዙሪያም ያሻሽላል፣ እና የምርት ሽያጭን ለመጨመር የመስመር ላይ ሥራን ለማከናወን ከ ዩናይትድ ፓርክ እና አማዞን ጋር በጋራ ያስተዋውቃል።

የምዝገባ አገናኝ https://www.amgtask.com/#ckey=u1906710bx75

ቴሌግራም የደንበኞች አገልግሎት https://t.me/AmgTask22

የቴሌግራም የደንበኞች አገልግሎት https://t.me/AmgTask77

ቴሌግራምቡድን:https://t.me/AmgTask888

በዓለም ዙሪያ ከ 170 አገሮች የመጡ ምንዛሬዎችን ይደግፋል

ለስራ ምንም የጊዜ ገደቦች ወይም የአካባቢ መስፈርቶች የሉም。
13.1K views19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 11:03:02
ዛሬ ምሽት ይጠብቁን https://www.youtube.com/@sotubee?sub_confirmation=1

Cover Letter እና Resume የሰራውላቹ ልጆች እንዲሆም ለሎቻቹ ለነዚህ ስራ ተዘጋጁ


በእናንተ ጥያቄ "Resume/CV ስራልን" ባላቹኝ መሰረት በተመጣጣኝ ዋጋ መስራት ጀምሬያለው
ማሰራት ምትፈልጉ ሙሉ ዶክመንታቹን በአንድ ወርድ ወይም PDF አድርጋቹ ትልካላቹ መጀመሪያ ግን እታች ባለው ቡት "CV ለማሰራት ነው የመጣውት" የሚል ፅሁፍ ብቻ ላኩ
https://t.me/SotubeBot

SUBSCRIBE LIKE SHARE
802 views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ