Get Mystery Box with random crypto!

እባካችሁ እንርዳት እና ሳቋን እንመልስ ከአንደበቷ እንዲህ አለችን 'I Hope ካመናችሁኝ እን | SO TUBE - ሶ ቲዩብ

እባካችሁ እንርዳት እና ሳቋን እንመልስ

ከአንደበቷ እንዲህ አለችን "I Hope ካመናችሁኝ እንድታከም ካገዛችሁኝ ነገን በህይወት ድኜ ተርፌ ስመጣ ውለታችሁን እከፍላለሁ" ብላለች እና ረድተናት ሳቋን እንመልሰው

እህታችን ህይወት መስፍን በእጇ ላይ በደረሰባት ከባድ ህመም የተነሳ እየተሰቃየች ትገኛለች። በቶሎ ህክምና እንድታገኝ ሁሉም ኢትዮጵያዊ አቅሙ የቻለውን ቢያደርግና የላከውን በማያያዝ ሌሎችን ለመልካም ስራ ቢያነሳሳ እህታችንን ማዳን ቀላል ነው !

1500 ሰው አንድ አንድ ሺህ ብር ቢልክ...
3000 ሰው 500 አምስት መቶ ብር ቢልክ...
6000 ሰው 250 ብር ቢልክ..

ከላካችሁ screenshot በማያያዝ ካልቻላችሁም share በማድረግ ፈጥነን እንድረስላት!

ህይወት መስፍን ሰለሞን 1000181181129 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

@sotubee