Get Mystery Box with random crypto!

SO TUBE - ሶ ቲዩብ

የቴሌግራም ቻናል አርማ sotubee — SO TUBE - ሶ ቲዩብ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sotubee — SO TUBE - ሶ ቲዩብ
የሰርጥ አድራሻ: @sotubee
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 48.13K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ደህና መጡ። ይህ ትክክለኛው የ ሶ ቲዩብ የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡
📢 ነፃ የስራ እና ስኮላር ቪዛ እድሎች
📢 አዳድስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች
📢 DV መረጃ
📢 ሶፍትዌሮች ትሪኮች
📢 የwebsite.ጥቆማዎች
📢ሌሎች ትምህርቶችንም.ያገኛሉ።
📱ጥያቄ ሀሳብ አስተያየት ካላቹ 👉 @SotubeBot
️ 
YOUTUBE👉 https://youtube.com/@sotubee

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 31

2023-03-02 19:19:31 SO TUBE - ሶ ቲዩብ pinned « ቲክቶክ በ 1 ሳምንት ውስጥ ብዙ Follow እና ተመልካች ማግኘት ለምትፈልጉ የተዘጋጀ Master Class Course የመጨረሻው እና ክፍል 2 እነሆ ተለቆላቹዋል ከዛሬ ጀምሮ ተጠቀሙት በ 1 ሳምንት ለውጡን ታዩታላቹ Watch "በአጭር ጊዜ ቲክቶክ ላይ ስኬታማ ለመሆን ወሳኝ ሚስጥሮች ክፍል 2 | How to grow Tiktok account fast 2023 | SO TUBE" on YouTube…»
16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 19:19:21 ቲክቶክ በ 1 ሳምንት ውስጥ ብዙ Follow እና ተመልካች ማግኘት ለምትፈልጉ የተዘጋጀ
Master Class Course የመጨረሻው እና ክፍል 2 እነሆ ተለቆላቹዋል ከዛሬ ጀምሮ ተጠቀሙት በ 1 ሳምንት ለውጡን ታዩታላቹ



Watch "በአጭር ጊዜ ቲክቶክ ላይ ስኬታማ ለመሆን ወሳኝ ሚስጥሮች ክፍል 2 | How to grow Tiktok account fast 2023 | SO TUBE" on YouTube


13.9K views16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 19:07:15 https://vm.tiktok.com/ZMYyXYQbd/
11.8K views16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 17:57:04 SO TUBE - ሶ ቲዩብ pinned a photo
14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 17:08:24 YouTube , TikTok እና Instagram ማሳደግ ምትፈልጉ ልጆች
እዚህ ግሩፕ ላይ ብዙ ልጆች እየተረዳዱ አካውንታቸውን እያሳደጉ ነው እናንተም ተቀላቀሏቸው
https://t.me/sosubtosub
12.3K views14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 14:14:45
ከስር የምታገኙትን ሊንክ በመጫን የሸዋበር ድህርገፅ ላይ በመሄድ ኮይኖችን ይሰብስቡ

linktr.ee/shewaber.rewards


1) በመቀላቀሎ ብቻ +500 ኮይን ሽልማት ይበርከትሎታል

2) ያገኙትን ሊንክ በመጠቀም ወዳጅ ፣ ዘመዶን ወደ ሸዋበር ሲጋብዙ ተጨማሪ +100 ኮይን ባመጡት ሰው ቁጥር ያገኛሉ።

3) የሰበሰቡትን ኮይን መተግበሪያችን እንደተለቀቀ መጠቀም እንዲሁም ወጪ ማድርግ ይችላሉ።


ሸዋበር ከሚወዷቸው ሬስቶራንቶች እራስዎን የሚሸለሙበት አዲስ መንገድ ነው
11.8K views11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 10:54:00
ሌሎች የነፃነት ቀናቸውን ሲያከብሩ እኛ ኢትዮጵያዊውያን ግን " ድር ቢያብር አንበሳ ያስር" የሚለውን ብሂል ቁልጭ አድርጎ የሚያሳየውን የአድዋ ድል በአልን እናከብራለን፤ ነፃነት በምንም ዋጋ ሊተመን አይችልም፤ ከራሳቸው በፊት ሀገርን አስቀድመው ይሄን እንዳናጣ ላደረጉን አባቶቻችን እና እናቶቻችን ክብር ይገባቸዋል።

በዚህ ዘመን የአድዋ ድልን መድገም የምንችለው ከራሳችን ጥቅም በፊት ህዝቡን ማገልገልን ስናስቀድም ነው፤ በየትኛውም ዘርፍ እንሰማራ በቅንነት በማገልገል ለሌላው በማሰብ የአድዋ ድልን ዛሬም እንድገመው!

SO TUBE - ሶ ቲዩብ የካቲት 23 ቀን 2015 አ.ም

እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን!


@sotubee
https://youtube.com/@sotubee
@sosubtosub
12.2K views07:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 19:33:16 ስልካቹን ሳታጠፉ Off ማድረግ እና መልእክት መቀበል

Watch "ስልካቹን ሳታጠፉ Off ማድረግ እና መልእክት መቀበል Turnoff and receive messages without turning off the phone #shorts" on YouTube
https://youtube.com/shorts/4EBNQMh_fQ8?feature=share
13.4K viewsedited  16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 18:52:24 ተለቀቀ

Watch "የተሰረዙ መልእክቶችን ማግኘት ተቻለ | How to recover deleted messages #shorts #message #ethiopia #ethiopiantiktok" on YouTube
https://youtube.com/shorts/zaee4SApOh4?feature=share
14.9K viewsedited  15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ