Get Mystery Box with random crypto!

ሷሊሆች ለሷሊሆች ብቻ ናቸው ሀቢብና رسول صلى الله عليه وسلم

የቴሌግራም ቻናል አርማ solihmiset — ሷሊሆች ለሷሊሆች ብቻ ናቸው ሀቢብና رسول صلى الله عليه وسلم
የቴሌግራም ቻናል አርማ solihmiset — ሷሊሆች ለሷሊሆች ብቻ ናቸው ሀቢብና رسول صلى الله عليه وسلم
የሰርጥ አድራሻ: @solihmiset
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.03K
የሰርጥ መግለጫ

መጥፎዎቹ ሴቶች ለመጥፎዎች ወንዶች መጥፎዎቹ ወንዶችም ለመጥፎዎቹ ሴቶች የተገቡ ናቸው፡፡ ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው፡፡እነዚያ(መጥፎዎቹ) ከሚሉት ነገር ንጹሕ የተደረጉ ናቸው፡ለእነርሱ ምህረትና መልካም ሲሳይ አላቸው
#ሌሎች_ቻናል_ይቀላቀላሉ
@RAHALE_qlebek
@Ye_setoch_jemaa_bech
#አስተያየት_መስጫ 👇
@solihmist_bot

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-02-18 08:15:28 ❪ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ❫

" اَللَّهُمَّ صَلِّ علىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ وَعَلىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلِّمْ "
ሰሉ ዓለ ነቢ

መልካም ጁማዕ በዱችሁ አስታውሱኝ
885 views05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-18 08:15:07 #ለዱኒያ_ጥቅም_ብላችሁ_አኼራችሁን_አታበላሹ
አሏህ በሰጣችሁ ተሰጥኦ ኡማውን ለማገልገል ብቻ ካሰቡ ግሩፑ ይግቡ
#ለአላህ_(ሰ.ዐ.)ብቻ ብላችሁ ስሩ
1/በጉሩፑ ላይ ምንም አይነት ሊንክ መልቀቅ ከጉሩፑ ያስወጣል
2/ ፕሮሞ/ክሮስ ምትሰሩለትን ቻናል ማጣራት ይጠበቅባችሀል!
3/ማንኛውም ሰው ለፕሮሞ/ለcross/ሲጠይቃችሁ ስንት K ወይምmember ሳትሉ በማንኛውም k&m ስሩ።ኢስላማዊ ከሆነ እና ከኢስላማዊ ነሸዳ ድራማ መንዙማ የጠራ መሆን በቂ ነው
ቻናል ያላችሁ ክሮስ መስሪያ
poromo(cross)malch


@Zuzu_promro
680 views05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-15 22:13:45 መልስ፦ ረመዷን፣ዙል ሂጃ፤ሙሀረም፣ ዙል ቃኢዳ

እነዚህ ወራቶች ናቸው አላህ (ሱ.ወ)በቁረአን ላይ የተከበሩ ወራቶች ብሉ የጠቀሳቸው

ረመዷን
ዙል ቃኢዳ
ዙል ሂጃ
ሙሀረም


የተሳተፋችሁ ሼር ያደረጋችሁ ጀዛኩምሏሁ ኸይር



#አሊፍ #ሚድያ ⇓
https://t.me/joinchat/AAAAAEJslpKJcGetAUsYfA
695 views19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ