"በኔ መንገድ ካልሔድክ መንገድህ ገደል ነው" ፥ ማለት የሚከጅል "እንደኔ ካላሰብክ ማሰብ አትችልም" ፥ ሊል የሚዳዳው ጅል በህይወት መንገድ ላይ... እንደራሴ ስጓዝ ፥ ነፍሴ ምትሞግተው ስንት ገደል አለ "ድልድይህ ነኝ" የሚል ፥ መሻገር ሲያቅተው ። ┈┈┈┈•◦●◉❖◉●••┈┈ ┈ በላይ በቀለ ወያ ╰══•••┈ ┈ ┈•◦●◉❖◉●••┈┈ ┈ @snetsehuf 142 viewsፍቅር-ኤል, 18:36