ምክንያት አታብዛ ! የአንተ ምክንያት የትም አያደርስህም ላለመቀየርህ የምትደረድራቸው ሰበቦችህ የሚጠቅሙህ ስታረጅ ቁጭትህን ለማውራት ብቻ ነው (ሰውም ያኔ ያዝንልሀል ) ። ምክንያት አያድንህም ! የቻልከውን ሁሉ አድርገህ ራስህን ከ አሁኑ ቀይር ያኔ ነገ ለሚያሳዝኑህ ሰዎችም ጀባ ትላቸዋለህ። Join & share @smilestube 60 views15:00