Get Mystery Box with random crypto!

አባ ሰረቀ በቦሌ ኤርፖርት እንዲህ ቁጭ ብለዋል። አድረዋል። ወደመጡበት አውስትራሊያ እንዲመለሱ ተነ | Skyline media

አባ ሰረቀ በቦሌ ኤርፖርት እንዲህ ቁጭ ብለዋል። አድረዋል።
ወደመጡበት አውስትራሊያ እንዲመለሱ ተነግሯቸዋል። አልታሰሩም።
ኤጶስ ቆጶሳትን በህገወጥ መንገድ ያለ ቤተክርስቲያን ቀኖና ለመሾም ወደ ትግራይ ለመሄድ ቢፈልጉ ተከልክለዋል።
አባ ሰረቀ ኢትዮጵያ ጋለሞታ ነች፣ ኢትዮጵያ ኤልዛቤል ነች እያሉ ሀገርን ሲሳደቡ እንደነበረ ይታወሳል።
አማራንም እንዲሁ እንደ ህዝብ ሲሳደቡ ነበረ።
ወደ ኢትዮጵያ የመጡት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለመክፈል ተልዕኮ ይዘው ነው።