Get Mystery Box with random crypto!

የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ በአዲስ አፍሪካዊ መንፈስ ተነስተን አዲስ ራዕይ ሰንቀን የአፍሪካን | Skyline media

የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ በአዲስ አፍሪካዊ መንፈስ ተነስተን አዲስ ራዕይ ሰንቀን የአፍሪካን ሀይል፣ እድል እና እምቅ አቅም ለእድገት እናውል እያለ ነው። ይህን በፃፈበት ቲዊተር የለቀቀው ፎቶ በኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ያሸበረቀ ነው። እኛ ወደ መንደር ስንወርድ አፍሪካውያን የኢትዮጵያን ሰንደቅ አለማ እያሸበረቁበት አዲስ የተነሳሽነት መንፈስ እያደረጉት ይገኛሉ። #ሼር

የዊሊያም ሩቶ መልዕክት ከታች የተፃፈው ነው

Owing to the emerging interaction of critical factors at various levels, it is inevitable to develop and articulate a new vision of African power and prospects in terms of opportunities, resources and potential.