Get Mystery Box with random crypto!

ተፈናቃዮችን የመመለስ ስራ የሁላችንም  መሆን አለበት  የኢትዮጲያ ጠ/ሚ አብይ አህመድ (ዶ/ር) | Skyline media

ተፈናቃዮችን የመመለስ ስራ የሁላችንም  መሆን አለበት  የኢትዮጲያ ጠ/ሚ አብይ አህመድ (ዶ/ር)

የተፈናቀሉ ጎሳዎችን ወደ ቄያቸው መመለስ አለባቸው።

ኢትዮጲያን መሸከም የማይችል የትኛውም ግዛት መኖር የለበትም።

ይህ ትክክል አደለም።

''እዚህ ላይ ሁለት ችግሮች አሉ''

አንደኛው በተፈናቃይ ስም የሚነግድ አለ ፣ላለመመለስ ሁለተኛው ደግሞ ሰው ሲፈናቀል የሚሰፋ የሚመስለው አለ::

ወንድም ወንድሙን  አፈናቅሎ አይሰፋም ኢትዮጲያ የመሬት ችግር የለባትም ተፈናቃዮችን የመመለስ ስራ የሁላችንም ስራ መሆን አለበት

የኢትዮጲያ ጠ/ሚ አብይ አህመድ (ዶ/ር) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 28 ኛው መደበኛ ጉባዔ ላይ  ተፈናቃዮችን በሚመለከት ከሰጡት ማብራሪያ  የተወሰደ።