Get Mystery Box with random crypto!

ግብፅ ኢትዮጵያ የሳይበር ጥቃት ፈፅማብኛለች አለች የግብፅ የስለላ ተቋም የሞት ሽረት ትግል ላይ | Skyline media

ግብፅ ኢትዮጵያ የሳይበር ጥቃት ፈፅማብኛለች አለች
የግብፅ የስለላ ተቋም የሞት ሽረት ትግል ላይ ነው። የመጨረሻ ያለውን የግብፅን ጥቅም የማስቀደም እንቅስቃ በዝግ መክሮ ያስቀመጠውን የስምምነት ሰነድና ኢትዮዽያ አልቀበልም ካለች የሚወሰደውን የእርምጃ አይነት በነጥብ ለይቶ አስቀምጦታል።

ለህዝብ የሚሆኑትን ተርጉምን ለማቅረብ እያዘጋጀነው ነው። ጠብቁን፣ ለመንግስት የሚሆኑቱን ወደ ደህንነቱ ተቋም ገቢ ለማድረግ ተስማምተናል።

የግብፅ የደህንነት ተቋም ከፍተኛ የሆነ የሳይበር ጥቃትን ያስተናገደ ሲሆን ከቱርክና ከአዲስ አበባ ብሎም መቀመጫቸውን በተለያዮ አገራት ያደረጉ ሳይበረኞች ጥቃት እንዳደረሱበት አምኗል። በጉዳዮ ላይ ግን በኢትዮዽያ መንግስት የማይደገፍ በፍፁም በማይታመን ቡድን ነው ጥቃቱን ያደረሱብኝ ቢልም፣ ተጠያቂ የሆነው ግን የኢትዮዽያ መንግስት ያደራጃቸው አይሁዳዊያን ናቸው ብሏል።
Bravo Ethiopia