Get Mystery Box with random crypto!

#በሚያዚያ_ወር የነዳጅ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ! ' የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ እስከ ሚያዚያ | Skyline media

#በሚያዚያ_ወር

የነዳጅ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል !

" የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ እስከ ሚያዚያ 30 ቀን 2015 ድረስ ባለበት ይቀጥላል " - የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ እስከ ሚያዚያ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በመጋቢት ወር ሲሸጥበት በነበረው ዋጋ እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳውቋል።

እስከ ሚያዚያ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ የመሸጫ ዋጋ በመጋቢት ወር ሲሸጥበት በነበረው ዋጋ ይቀጥላል።

ምንጭ፦  የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር

https://t.me/Skyline7777
https://t.me/Skyline7777