Get Mystery Box with random crypto!

ጤናማ የደም ግፊት መጠን ― 120/80 ጤናማ የደም ሥኳር መጠን ― ከ 70 እስከ 120 ጤ | Skyline media

ጤናማ የደም ግፊት መጠን ― 120/80
ጤናማ የደም ሥኳር መጠን ― ከ 70 እስከ 120
ጤናማ የልብ ምት በደቂቃ ― ከ 60 እስከ 80
ጤናማ የኮሌስትሮል መጠን በሚሊ-ግራም ― 200
ጤናማ የሰውነት ክብደት ከቁመት ጋር ያለው ንጽጽር (BMI) ― ከ 20 እስከ 25
ሰውነታችን በሳምንት ውስጥ የሚያስፈልገው የእንቅስቃሴ መጠን በደቂቃ ― 150 ደቂቃ
በቀን ውስጥ የሚያስፈልገን የመጠጥ ውሃ መጠን በሊትር ― ከ 2 እስከ 3 ሊትር
በቀን ውስጥ ማግኘት ያለብን የእንቅልፍ ሠዓት ― ከ 7 እስከ 9 ሠዓት

“ጤና ይብዛልዎት”


ሼርርርር
https://t.me/Skyline7777