Get Mystery Box with random crypto!

አሸናፊም ተሸናፊም የለም ከ77 ቀናት በፊት ከተፈረመው የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት የተወሰደ ወ | Skyline media

አሸናፊም ተሸናፊም የለም ከ77 ቀናት በፊት ከተፈረመው የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት የተወሰደ

ወድቀናል ተዋርደናል ተሸንፈናል።ከዚህ ሃቅ መሸሽ አንችልም። አሸንፈናል ገለመሌ ብንል ራሳችንን ከመሸወድ ያለፈ ፋይዳ የለውም። የሰላም ስምምነቱንም ቢሆን ምንም የተለየ ነገር ስለፈጠርን የሆነ ነገር አይደለም ፤ ወደን ሳይሆን ተገደን ነው የፈረምነው

ኮሎኔል ቢኒያም ተወልደ ከሁለት ቀናት በፊት ለTPM የተናገረው

ትርጉም በአስፋው አብርሃ