Get Mystery Box with random crypto!

የ14ኛው ዙር 20/80 እና የ3ኛው ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ የወጣላቸዉ የቤት እድለ | Skyline media

የ14ኛው ዙር 20/80 እና የ3ኛው ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ የወጣላቸዉ የቤት እድለኞች ከጥር 1 ጀምሮ ቦሌ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የአንድ ማእከል አገልግሎት ውስጥ በመገኘት ምዝገባ እንዲያካሂዱ ኮርፖሬሽኑ ጥሪ አቀረበ ፡፡ አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ጥር 1/2015 ዓ.ም