Get Mystery Box with random crypto!

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከዛሬ | Skyline media

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከዛሬ ታሕሳስ 28 ቀን 2015 ጀምሮ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሹመዋል፡፡

አምባሳደር ተሾመ ከዚህ ቀደም በቻይና የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር በመሆን ማገልገላቸው ይታወቃል።