Get Mystery Box with random crypto!

የለምለሚቷ ዎላይታ መጽሐፍ ደራሲ እና የዚሁ መጽሐፍ ደራሲ አባት አብርሃም ባባንቶ ባላ ናቸው። አቶ | Skyline media

የለምለሚቷ ዎላይታ መጽሐፍ ደራሲ እና የዚሁ መጽሐፍ ደራሲ አባት አብርሃም ባባንቶ ባላ ናቸው። አቶ አብርሃም ባባንቶ ለዎላይታ ባህልና ታሪክ ዕድገት የነበራቸው እልህ እና ቁጭት ከፍተኛ ነበር፡፡ በየትኛውም አጋጣሚ ሰለዎላይታ ባህል ታሪክ ማንነት በድፍረት የመግለጽና የመሞገት ባህሪው ወዳጆቹ ሁሌም የምኮሩበት ነበሩ።
በቅርቡ ለአንባቢያን የሚደርሰው "ዎላይታ በዘመናዊቷ ኢትዮጵያ" የተሰኘ አዲስ መፅሐፍ
ትኩረቱ ምኑ ላይ ነው ? ደራሲው ስለመፀሐፉ ምን አስተያየት ሰጡ? ተጨማሪ ልንኩን በመጫን ያንብቡ
https://wolaitatimes.com/በቅርቡ-ለአንባቢያን-የሚደርሰው-ዎላይታ/