Get Mystery Box with random crypto!

ለዚህ ስራዬ “ደመወዝ የማገኘው ከሰማይ ነው” የሚሉት አቶ ማቲዎስ ‘ለስራ ማስኬጂያ’ ልጆቻቸው ድጋ | Skyline media

ለዚህ ስራዬ “ደመወዝ የማገኘው ከሰማይ ነው” የሚሉት አቶ ማቲዎስ ‘ለስራ ማስኬጂያ’ ልጆቻቸው ድጋፍ እንደሚያደርጉላቸው ይገልጻሉ።

ለዚህ አገልግሎት መቼም ቢሆን ገንዘብ እንደማይቀበሉ ገልጸው “ለምሳሌ ቢሮህን ላድስ የሚል ባገኝ ግን አልከለክልም” ይላሉ።

በሀዋሳ በመልካም ስምና ዝናቸው የሚታወቁት ‘ኢንጀነሩ’ አቶ ማቲዎስ እድሜ ቢጫጫናቸውም ዛሬም ሰዎችን ለማስታረቅ ይተጋሉ።

‘ተጣሉ’ ‘ተቃቃሩ’ ‘ተኮራረፉ’ ‘ተለያዩ’ ‘ተፋቱ’ የሚሉ ቃላትን ፈጽሞ መስማት አይፈልጉም።

ከሰሙት ግን ይወቁትም፤ አይወቁትም ይቅረቧትም አይቅረቧትም እግር ላይ ለመውደቅ እግር ለማጠብ ‘ይቅር በል ይቅር በይ’ ለማለት የ85 ዓመቱ አዛውንት ዛሬም አይሰንፉም ስል ቢቢሲ አማረኛ በገፁ አስነብቧል።
የ WT ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ
ዌብሳይት፡ wolaitatimes.com
ቴለግራም፡ https://t.me/WolaitaTimes
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/wolaitatime/
ዩቲዩብ፡ https://youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/wolaitatimes/