Get Mystery Box with random crypto!

Sitaog(Soldier in the army of God)

የቴሌግራም ቻናል አርማ sitaog — Sitaog(Soldier in the army of God) S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sitaog — Sitaog(Soldier in the army of God)
የሰርጥ አድራሻ: @sitaog
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 174
የሰርጥ መግለጫ

እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥ ነፍስህንም ይጠብቃታል።
—መዝሙር 121: 7
The Lord will keep you from all harm— he will watch over your life;
—Ps 121: 7
=============

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-12-05 10:35:42 We all hope to live a happy life and be carefree every day, but there are always unexpected things occurring in our lives, for example, our career is not smooth, our family is not in harmony, illness comes to us, or other things happen that are not pleasant. And we will lose faith in God, lose hope in life, and fall into Satan’s temptation because of them. Then how can we keep our faith in God when in difficulty?

Matthew 21:21 Jesus answered and said unto them, Verily I say unto you, If ye have faith, and doubt not, ye shall not only do this which is done to the fig tree, but also if ye shall say unto this mountain, Be thou removed, and be thou cast into the sea; it shall be done.

Matthew 17:20 “And Jesus said to them, Because of your unbelief: for truly I say to you, If you have faith as a grain of mustard seed, you shall say to this mountain, Remove hence to yonder place; and it shall remove; and nothing shall be impossible to you.”
Matthew 19:26 “But Jesus beheld them, and said unto them, With men this is impossible; but with God all things are possible.|

These verses tell us that, no matter what happens, we need to have faith in God and only if we have faith in God can we see God’s deeds. For example, because of his true faith Noah built the ark according to God’s instruction, so that his whole family was saved.

Take Job for another example. Because of true faith, when he lost his property and children, he did not deny God but still praised God’s holy name, and in the end he received doubled blessings from God and God appeared and spoke to him in the wind. From these examples we see that, when the things that do not conform to our notions happen, we need to have true faith in God. If we can be like Job and Abraham, and when suffering and tribulation come to us, we can keep from complaining against God and still pray and seek to satisfy God’s will, then we are someone whom God loves and blesses.
47 viewsWerkineh Werkineh, 07:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-30 11:40:00 የብርሃኑ ፍሬ በበጎነትና በጽድቅ በእውነትም ሁሉ ነውና ለጌታ ደስ የሚያሰኘውን እየመረመራችሁ፥ እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ፤
ኤፌሶን 5: 9-10

Eph 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ (for the fruit of the light consists in all goodness, righteousness and truth)
¹⁰ and find out what pleases the Lord.

Efe. 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ Wanti ifa keessaa ba'u, gaarummaa, qajeelummaa, dhugaa hundumaa keessatti in argama.
¹⁰ Wanta gooftaatti tolu qoraa bira ga'aa!

ፍረ ብርሃን ብሰናይ ዘበለን ብጽድቅን ብሓቅን እዩ፡ ቀደም ጸልማት ኔርኩም ኢኹም እሞ፡ ብጐይታ ግና ሕጂ ብርሃን ኢኹም፡ ንጐይታ ዜሐጕሶ እናመርመርኩም፡ ከም ደቂ ብርሃን ኴንኩም ተመላለሱ።

ኤፌሶን 5: 8-10
64 viewsWerkineh Werkineh, 08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 09:47:54
#1_minute_sermon
85 viewsWerkineh Werkineh, 06:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 20:17:03 #Date_14_03_15

ምሳሌ 22

²⁴ ከግልፍተኛ ጋር ወዳጅ አትሁን፤ በቀላሉ ቱግ ከሚልም ሰው ጋር አትወዳጅ፤
²⁵ አለበለዚያ መንገዱን ትማራለህ፤ ራስህም ትጠመድበታለህ።

Prov 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ Do not make friends with a hot-tempered man, do not associate with one easily angered,
²⁵ or you may learn his ways and get yourself ensnared.

Fak. 22

²⁴ Nama jinnu woliin hin firoomin, nama dafee aaru wolille'een tokkumaa hin qabaatin!
²⁵ Isa irraa bartee, tiyyoo keessa akka if hin buunyee if eeggadhu!

መገዱ ምእንቲ ኸይትምሃር እሞ፡ ንነፍስኻ ኸይተፈንጥረላ፡ ምስ ኰራዪ ሰብ ኣይትመሐዞ፡ ምስ ተቘጣዒ ኸኣ ኣይትኺድ።
መጽሓፍ ምሳሌ 22: 24-25

@sitaog
126 viewsWerkineh Werkineh, 17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 21:34:17 ሀጥያት
ከሀጥያት ሽሽ እንጂ አትሽሽበት


  Cubbuu


Cubbuu irraa baqadhu male, itti hin baqatin......




@sitaog
@sitaog
105 viewsWerkineh Werkineh, 18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 21:33:14 Cubbuu


Cubbuu irraa baqadhu male, itti hin baqatin......




@sitaog
@sitaog
96 viewsWerkineh Werkineh, 18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 14:01:29
106 views@ @ , 11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 20:55:07 የዘመኑ ደን

ክፍል አንድ


አለም ውስጥ ብዙ ደኖች አሉ። ደኑ በውስጡ ትላልቅ ዛፎችን፣መካከለኛ ዛፎችን ቁጥቋጦችን እና በእሾህ የተሞሉ ዛፎችን የያዘ ነው። እኔ አሁን የምነግራችሁ ደን ከሌላኛው ደን በጣም ለየት ያለ ደን ሲሆን በዚህ ደን ውስጥ ብዙ የተለያዩ ነገሮች ይገኛሉ። ማለትም ደኑ ውስጥ በጣም መጥፎ የሆኑ አውሬዎች፡ የሚናደፉ እፉኝቶች እንዲሁም መልካም የሆኑ እንስሳቶችም አይታጡም። እንዲሁም ደኑ ውስጥ የሚገኝ መንገድ በጣም ረጅምና ውስብስብ ከመሆኑ የተነሳ ከዚያ ለመውጣት ከባድና ረጅም ጊዜን የሚጠይቅ ነው። ብዙዎቻችን በዚህ ደን ውስጥ የምንኖር ስንሆን ሌሎቻችን ደግሞ የደኑ ጎረቤታሞች ሆነን እንኖራለን።

በዚህ ደን ውስጥ የሚኖሩ ብዙ ሰዎች ደኑ ውስጥ በሚገኝ እፉኝት ተነድፈው መርዙ በክሏቸዋል። ሌሎች ደግሞ በእሾህ ተወግተው እየደሙ ነው። በዚህ ደን ውስጥ በብዛት አቅጣጫ የጠፋቸው ወጣቶች ይመስለኛል።
ብዙዎች በደን ውስጥ ሆነው ይጣላሉ፣ ሌሎች ደግሞ በተመረዙበት መርዝ ይሰቃያሉ።

በደኑ ውስጥ የሚገኙ የዛፍ አይነቶች:
ፌስቡክ
ቴለግራም
ትክቶክ(እሾሃማ ዛፍ) እና የመሳሰሉት ናቸው።

ፌስቡክ፣ ቴለግራም እና ትክቶክ ትውልድን እየጋረደ ያለው ትልቁ ደን ወይም ጫካ ነው። ከዚህ ከነገርኳችሁ ውስጥ ትክቶክን እፉኝት ብየዋለሁ። ምክንያቱም በውስጡ የሚገኝ ብዙ የዘቀጡ(መርዝ) ነገሮች ይበዛሉ። ለምሳሌ
በትክቶክ የሚለቀቁ ነገሮች በጣም አጫጭር ስለሆኑ ለማየት አሰልቺ አይደሉም። ሆኖም አንድ ትክቶክን የሚከታተል ሰው መንፈሳዊ ነገርን እያየ ከጎኑ ዘፈን ......ሌላ አለማዊ ነገርም ይመጣበታል። 10 ሴከንድ መዝሙር፣ 10 ሴከንድ ደግሞ ስብከት፣ ሌላ 10 ሴከንድ ዘፈን፣ 10ሴኮንድ ቀልድ ፣ ሌላ 10ሴከንድ ስድብ፣ መጥፎ ቪድዮዎች ወዘተ ....
ታዲያ አሁን ከዘረዘርኳቸው ዉስጥ የትኛው በዛ ያለ ይመስላችኋል?

በእኔ እድሜ የሚገኙ ወጣቶች በብዛት በዚህ ጫካ ውስጥ ገብተው አቅጣጫ የጠፋቸው ይመስለኛል። ብዙ ትውልድ በዚህ ደን ውስጥ በሚገኝ አውሬ እተየበላ ነው። ቤተክርስቲያን ትውልድን በጥበብ ካልጠበቀች በስተቀር የነገው ትውልድ አደጋ ላይ ነው።
ቤተክርስቲያን ብዙ ጊዜ ትኩረት የሚታደርገው ውጭ ባሉት ላይ ነው። ቤት ውስጥ ሆነው ወደ ደን የገቡ ቁጥራቸው በርከት ያለ ነው። ስለዚህ መነጽራችንን እንቀይር


በዚህ ደን ውስጥ የሚቃጠል ጊዜ ማለትም ደኑ ውስጥ በሚገኝ ዛፍ ስር ቁጭ ብለው ረጅም ሰአትን ማቃጠል፣
WiFi የሚጠቀም ደግሞ ለረጅም ሰአት youtube ይከፍትና የጋራ ጊዜንና የእንቅልፉ ሰአት ይሰረቅበታል፣ እንዲሁም የጸሎት ጊዜ ደግሞ ይወረስበታል።
ለጥቅል (data) የሚወጣ ወጪ፣ የእንተርኔት ጥቅሉ ስያልቅበት ደግሞ ብድር(ዱቤ) መጠየቅ፡ ቀላል የሚባል ጣጣ አይደለም።

ከዚህ ይበልጥ በጣም አሳሳቢ የሆነ ጉዳይ ቢኖር ያልተጣሩ ብዙ የደፈረሱ እና የማያነጹ ነገሮች ወደ አእምሯችን ይገባሉ። ይህ መራራ ዘር የነገን ህይወት ያጨልማል። ስለዚህ ደኑ ውስጥ የሚገኝ ዛፍ የጸሃይን ብርሃን እንዳናገኝ እየጋረደን ስለሆነ ከዛፉ ስር እንነሳ ወይም ዛፉን ከውስጣችን እንቁረጠው ።
.
.
.
ክፍል 2
ይቀጥላል

ወርቅነህ ነኝ


Telegram ላይ ይከታተሉን

@sitaog @sitaog
@sitaog @sitaog
155 views@ @ , edited  17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 09:30:27 መክብብ 5

ሥጋህን በኃጢአት እንዳያስተው ለአፍህ አርነት አትስጥ፥ በመልአክም ፊት፦ ስሕተት ነበረ አትበል፤ እግዚአብሔር በቃልህ ይቈጣ ዘንድ የእጅህንም ሥራ ያጠፋ ዘንድ ስለምን ትሻለህ?

ብዙ ሕልም ባለበት ዘንድ፥ እንዲሁም ደግሞ ብዙ ቃል ባለበት ስፍራ በዚያ ብዙ ከንቱ ነገር አለ፤ አንተ ግን እግዚአብሔርን ፍራ።







          @sitaog
          @sitaog
          @sitaog
@sitaog         @sitaog
@sitaog         @sitaog
@sitaog         @sitaog
          @sitaog
          @sitaog
          @sitaog
          @sitaog
          @sitaog
          @sitaog
          @sitaog
          @sitaog
          @sitaog
          @sitaog
          @sitaog
          @sitaog
112 views@ @ , edited  06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ