Get Mystery Box with random crypto!

Drone & tech Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ droneethiopia — Drone & tech Ethiopia D
የቴሌግራም ቻናል አርማ droneethiopia — Drone & tech Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @droneethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.63K
የሰርጥ መግለጫ

History Tech
Drone
Robotics
Tech news
Artificial Intelligence (AI)
New Concepts
It's all about Engineering
የቴክኖሎጂ እውነታዎችን ፣ የወደፊቱን ቴክኖሎጂ እና የአይቲ ምክሮችን በማካተት የቴክኖሎጂ ዓለምን ያቀርባል if U Have any Questions
👇👇
@beethiopia

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-23 13:16:17 Sold out tnx
269 views10:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 15:31:42
Create your homemade drone

1000KV BLDC motor for sell


@beethiopia or 0986988369
355 viewsedited  12:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 13:11:18
#UPDATE

ስቴም ፓወር ከቪዛ እንዲሁም ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ሲሰጥ የቆየው የሥራ ፈጠራ ክህሎት እና መሰረታዊ የፋይናንስ ትምህርት 4ኛ ዙር በማጠናቀቅ 240 ሰልጣኞችን አስመርቋል።

በምረቃው ወቅት የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ተገኝተው ተመራቂዎችን እንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ሥራ አስፈጻሚ ፕ/ር ተከተል ዮሐንስ እንዲሁም ስቴም ፓወር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኤዲዊን ኩንፋ ተገኝተዋል።

በመድረኩም የሥራ ፈጣሪዎች እንዲሁም ስኬታማ ሰዎች ተገኝተው የልምድ ተሞክሯቸውን ያካፈሉ ሲሆን በሥራ ፈጠራ እንዲሁም መሰል ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይት ተከናውኗል።

ስቴም ፓወር በቀጣይ አምስተኛ ዙር ሰልጣኞችን መዝገባ በማከናወን ሥልጠናውን ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት በማጠናቀቅ የፊታችን ሰኞ ነሀሴ 16 ሥልጠናው መሰጠት ይጀምራል። በኦላይን ለመሰልጠን ለተመዘገቡም ስለጠናውን እየተሰጠ ይገኛል።

በትላንትናው መድረክ ከ4ኛው ዙር የተመረጡ ምርጥ አራት ፕሮጀክቶች፦

1. ግብርና እና ምግብ ዘርፍ፦

- ዮፍታሔ ሳሙኤል - Mushroom Agro-processing

- ​​ስጦታው አበራ - Punt Flour from Gipto

2. አገልግሎት ዘርፍ፦

- Wujo Digital Iqub

3. ምህንድስና እና ቴክኖሎጂ:

- መኮንን አስማረ - Agricultural Chemical Spray & Aerial Mapping Drone

VIA-tikvahethmagazine 

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ
         ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

              @droneethiopia
              @droneethiopia
372 views10:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 10:36:13
Dji pocket 2
3-axis 4k camera and gimbal
64mp photo
Brought from Germany
Almost New

Price = 19,980
Contact @beethiopia
542 views07:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 10:35:33
*Smart Lipo balance charger
Can charge up to *6 cells

*Doesn't have Internal Adopter

Price = 4,800
Contact @beethiopia
638 views07:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 21:48:48
How to make smoke detector with #Arduino

follow me in TikTok https://vm.tiktok.com/ZMNANcesv/

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

  @droneethiopia
@droneethiopia
232 views18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 15:45:26
ቻይና የመጀመሪያውን ሰው አልባ የጭነት ማጓጓዣ አውሮፕላን አስተዋወቀች



ቻይና “ቲ ፒ 500” የተሰኘ የመጀመሪያውን ግዙፍ ሰው አልባ ዕቃ ጫኝ አውሮፕላን አስተዋውቃለች።

አውሮፕላኑ የተሠራው አቪየሽን ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን በተሰኘው የመጀመሪያው የቻይና ሀገር በቀል ኢኒስቲትዩት ሲሆን የቻይና የበረራ አገልግሎት ደግሞ የቁጥጥር ሥራውን ማከናወኑ ነው የተመለከተው፡፡

አውሮፕላኑ የሙከራ በረራውን ጂንግሜን በተሰኘችው የቻይናዋ ሁቤይ ግዛት በሥኬት ፈጽሟል ተብሏል፡፡

ዕቃ ጫኝ አውሮፕላኑ በሙከራ በረራው ለ 27 ደቂቃዎች ዓየር ላይ መቆየቱ ተገልጿል፡፡

ሰው አልባው ግዙፍ ዕቃ ጫኝ አውሮፕላን በዓይነቱ የመጀመሪያ እንደሆነ የተነገረ ሲሆን ከባሕር ጠለል በላይ እስከ 1 ሺህ 800 ኪሎ ሜትር ከፍታ መብረር እንደሚችልም ነው ሲ ጂ ቲ ኤን የዘገበው፡፡

500 ኪሎ ግራም ክብደት ያለውን ጭነት ይዞ እስከ 500 ኪሎ ሜትር የመብረር አቅም እንዳለውም ተጠቁሟል፡፡

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

  @droneethiopia
@droneethiopia
566 views12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 23:03:43
Britain has launched an autonomous bus

A public autopilot bus was launched in Cambridge. So far only as part of tests and only on the territory of the university campus.

The bus was developed by the Aurrigo company. It seats up to ten passengers. The 30 hp. electric motor is capable of reaching speeds of up to 50 km/h, and the battery has enough power for 190 kilometers.

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

  @droneethiopia
@droneethiopia
599 views20:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 23:03:43
An Australian company has invented an electric backpack that acts like a personal helicopter

Two rotors with a diameter of 90 cm are interconnected by carbon fiber rods. They are fixed on the back with a frame, which also houses several blocks with batteries, two flat armrests and a manual control system.

Stable controllable flight is provided by a rotor rotation circuit, which forms a thrust vector. After vertical takeoff, the pilot moves the main rotors to the desired position.

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

  @droneethiopia
@droneethiopia
536 views20:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 17:05:24
Wisk Cora Air Taxi

The American company Wisk has started production of 30 air taxis of its own design - Wick Cora.

The aircraft, 6.4 m long with a span of 10.9 m, is capable of reaching speeds of 160 km / h at an altitude of 450 m, while conquering distances of up to 40 km.

12 propellers (6 for each wing) + 1 more to generate the drive force.


#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

  @droneethiopia
@droneethiopia
801 views14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ