Get Mystery Box with random crypto!

SINA KIDS/ሲና ኪድስⓇ

የቴሌግራም ቻናል አርማ sinayelj — SINA KIDS/ሲና ኪድስⓇ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sinayelj — SINA KIDS/ሲና ኪድስⓇ
የሰርጥ አድራሻ: @sinayelj
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 49.23K
የሰርጥ መግለጫ

ጥራት ያላቸው የልጆች እቃ አስመስጪ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 49

2022-09-24 07:25:41
3.0K views04:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 07:25:41
baby high chair
ብዙ ነገሮችን በአንድ አጣምሮ የያዘ እስከ 60ኪሎ ድረስ የሚሸከም የልጆች መመገቢያ
ከመመገቢያነት በተጨማሪ
ብዙ ነገሮችን በአንድ ያካተተ
መመገቢያ ምቹ የሆነ ረጅም ብሎ ከአዋቂ ዳይኒንግ ቴብል ጋር እኩል ሆነው ከጎናችን እንዲመገቡ ይረዳል
ገና በጣም ልጆች ሆነው የሀይ ቼሩ ከፍታ እንዳያስፈራቸው እግሩ አጥሮ አጭር መመገቢያ መሆን ይችላል
እንደመጫዎቻ ሮከር አልጋ ወንበር መሆን የሚችል ኦቫል በሆነው የእግሩ ቅርፅ ወደኋላ ወደፊት እያለ ልጆችን የሚያስፈነድቅ
የራሱ ጎማ ስላለሁ ጎማው ተገጥሞለት እንደመንገድ ጋሪ ያገለግላል
ወደኋላ መተኛት ስለሚችል እንደ መተኛም ያገለግላቸዋል
ተጣጥፎ መቀመጥ ስለሚችል የት ላስቀምጠው ብለው አይጨነቁም

ይሄን ሁሉ በአንድ የያዘ ሃይቼር
ለበለጠ ከስር ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ
ዋጋ 9000ብር
Free delivery
0905707448
0945097042
3.0K views04:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 07:25:40
2.3K views04:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 07:25:40
Mastela deluxe multi-functional bassinet
አልቋል ላልናቹ ደምበኞች በድጋሚ ገብቷል
በሶኬት እና በባትሪ የሚሰራ
ከግራ ወደቀኝ እየተንቀሳቀሰ ልጆችን እሹሩሩ እያለ የሚያጫውት የሚያስተኛ
በሪሞት ኮንትሮል መቆጣጠር የሚቻል የራሱ ሪሞት ያለው
የራሱ ሙዚቃዎች ያሉት እንዲሁም
በብሉቱዝ ከስልካችን ጋር አገናኝተን የምንፈልገውን ሙዚቃ ማጫዎት እንችላለን
ዩ ኤስ ቢ ፍላሽም መቀበል ስለሚችል በፍላሽ የፈለግነውን ሙዚቃ ማጫዎት እንችላለን
ስለእቃው የበለጠ ለማየት ከስር ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ
ከሌሎቹ እቃዎች ይሄን ለየት የሚያደርገው ደሞ ህፃናት አድገውም እንደ ወንበር ያገለግላቸዋል ስለዚም ለብዙ ጊዜ መጠቀም ያስችላል
ዋጋ 10500ብር
ሳያልቅቦት ቶሎ በጆ ያስገቡ
Free delivery
ከስር ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ
0905707448
0945097042
2.7K views04:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 19:24:43
Baby walking shose
450 ብር
0945097042
0905707448
3.6K views16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 19:00:09
Carters brand
Baby jumpsut
100% cotton
ምቹ እና ለስላሳ
ኮፉያ ባለዉ 1100 ኮፋያ በሌለዉ 1000 ብር
0945097042
0905707448
3.9K views16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 17:53:40
ልጆች ሲታጠቡ ጸጉራቸዉ ላይ ዉሀ ማፉሰሻ
ለእናትም ለልጅም ምቹ የሆነ

400ብር

0945097042
0905707448
4.0K views14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 17:32:10
Infantino baby carier
ባለ ኮፉያ ምቹ ማዘያ
በ 3 አቅጣጫ ማዘል የሚያስችል
2800 ብር
14kg
0945097042
0905707448
4.4K views14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 12:20:14
Only Baby Natural manual breast pump
የራሱ የናት ጡት ጫፍ ናቹራል ጡጦን ያካተተ
1500birr
0905707448
0945097042
6.0K views09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 12:18:59
ታጣቢ ዳይፐር
ጨርቁ ምቹ እና ለስላሳ
ዉስጡ ሁለት ጨርቆች ያለው
550 ብር
0945097042
0905707448
8.2K views09:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ