Get Mystery Box with random crypto!

SINA KIDS/ሲና ኪድስⓇ

የቴሌግራም ቻናል አርማ sinayelj — SINA KIDS/ሲና ኪድስⓇ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sinayelj — SINA KIDS/ሲና ኪድስⓇ
የሰርጥ አድራሻ: @sinayelj
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 49.23K
የሰርጥ መግለጫ

ጥራት ያላቸው የልጆች እቃ አስመስጪ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 46

2022-10-12 11:51:43
ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ 5 in 1 ጄሪሎ
ውስጡ ገብተው እየተጫወቱ እንዲራመዱ ይረዳቸዋል
ቅዝቃዜ እግራቸውን እንዳይጎዳቸው የሚወጠር ጨርቅ ስላለው ጨርቁ ተወጥሮ ጨርቁ ላይ መቆም ይችላሉ
እንደ ፑሽ ካር እራሳችን እየገፍን እናጫውትበታለን
እንደ ዎከር ልጁ ከፍ ብሎ እቃ እየያዘ ለመራመድ በሚጥርበት ጊዜም እየነዳው መራመድ ይችላል
መጫዎቻው አሸንጉሊት ተነስቶም እንደ መመገቢያም ወንበርም መሆን ይችላል
የራሱ ጥላ ስላለው ጊቢ ውስጥም መጠቀም ይችላል
6500ብር
Free delivery
0905707448
0945097042
334 views08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 08:18:16
Hayper gain all in one mass
ሁሉንም አይነት ንጥረ ነገሮች በአንድ የያዘ ውፍረት ለመጨመር ቦዲ ቢውልድ ለማድረግ በ 4 ኪሎ ግራም የቀረበ ዋጋ 5000 ብር Free delivery

0905707448
0945097042
2.0K views05:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 18:52:05
3.6K views15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 18:52:05
INFANT
BABY CAR SEAT
የልጆች የመኪና ወንበር
እስከ 18 kg የመሸከም አቅም ያለው
አስከ 36 ወር ላሉ ልጆችም የሚሆን
10000 ብር
free delivery
0905707448
0945097042
3.7K views15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 15:26:25
ካሉት 4ሳይዞች የመጨረሻ ትልቁ ሳይዝ የልጆች ባለፒያኖ መቦረቂያ
ልጆች እግራቸውን ሲያንፈራግጡ ፒያኖውን ሲነኩት ፒያኖው ድምፅ
በማውጣት ልጆችን ያስፈነድቃል
ልጆች ከፍ ብለው መቀመጥ ሲችሉ ምንጣፉ ላይ ቁጭ ብለው ፒያኖውን እየመቱ ይጫወቱበታል
ፒያኖው ለብቻ መነቀል እና እየመቱት መጫዎቻ መሆን ይችላል
ዋጋ 4000ብር
free delivery
0905707448 0945097042
t.me/sinayelj
4.3K views12:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 15:08:17
3.9K views12:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 15:07:09
በሶኬት እና በባትሪ የሚሰራ

ከኋላ ወደፊት እየተንቀሳቀሰ ልጆችን እሹሩሩ እያለ የሚያጫውት የሚያስተኛ

የራሱ ሙዚቃዎች ያሉት እንዲሁም ቫይብሬሽን ያለው

በጣም ለስላሳ እና ምቹ መተኛ እና ትራስ

ከስር የተለያዩ እቃዎችን የምናስቀምጥበት ባስኬት ያለው

ስለእቃው የበለጠ ለማየት ከስር ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ
ከሌሎቹ እቃዎች ይሄን ለየት የሚያደርገው ደሞ ህፃናት አድገውም እንደ ወንበር ያገለግላቸዋል ስለዚም ለብዙ ጊዜ መጠቀም ያስችላል
ዋጋ 9000ብር
ሳያልቅቦት ቶሎ በጆ ያስገቡ
Free delivery
ከስር ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ
0905707448
0945097042
4.3K views12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 09:57:56 ውድ የሲና ኪድስ ደምበኞች ዛሬ ሙሉ ቀን ሱቃችን ክፍት መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን
4.3K views06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 08:42:09
850 g
2400 birr
0945097042
0905707448
5.2K views05:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 14:41:24 Pedia sure
1.6kg
1_3 year
3500 birr
Call as
0945097042
0905707448
574 views11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ