Get Mystery Box with random crypto!

ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ 5 in 1 ጄሪሎ ውስጡ ገብተው እየተጫወቱ እንዲራመዱ ይረዳቸዋ | SINA KIDS/ሲና ኪድስⓇ

ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ 5 in 1 ጄሪሎ
ውስጡ ገብተው እየተጫወቱ እንዲራመዱ ይረዳቸዋል
እንደ ሮከር ወደኋላ ወደፊት በማንዠዋዠው ያጫውታል
እንደ ፑሽ ካር እራሳችን እየገፍን እናጫውትበታለን
እንደ ዎከር ልጁ ከፍ ብሎ እቃ እየያዘ ለመራመድ በሚጥርበት ጊዜም እየነዳው መራመድ ይችላል
መጫዎቻው አሸንጉሊት ተነስቶም እንደ መመገቢያም ወንበርም መሆን ይችላል
የራሱ ጥላ ስላለው ጊቢ ውስጥም መጠቀም ይችላል
በአራት የከለር አማራጮች የቀረበ
ብሉ ብላክ በነጭ
ፒንክ በነጭ
ፐርፕል በነጭ
ላይት ብሉ በነጭ
7500ብር
Free delivery
0905707448
0945097042

አድራሻ ገርጂ ኢምፔሪያል ከሳሚ ህንፃ ጎን አልፎዝ ፕላዛ ግራውንድ ላይ እንደገቡ ያገኙናል