Get Mystery Box with random crypto!

ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ 5 in 1 ጄሪሎ ውስጡ ገብተው እየተጫወቱ እንዲራመዱ ይረዳቸዋ | SINA KIDS/ሲና ኪድስⓇ

ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ 5 in 1 ጄሪሎ
ውስጡ ገብተው እየተጫወቱ እንዲራመዱ ይረዳቸዋል
እንደ ፑሽ ካር እራሳችን እየገፍን እናጫውትበታለን
እንደ ዎከር ልጁ ከፍ ብሎ እቃ እየያዘ ለመራመድ በሚጥርበት ጊዜም እየነዳው መራመድ ይችላል
መጫዎቻው አሸንጉሊት ተነስቶም እንደ መመገቢያም ወንበርም መሆን ይችላል
ህፃኑ እግሩን እንዳይቀዘቅዘው ከስር ጨርቅ ምንጣፍ ያለው
8000ብር
Free delivery
0905707448
0945097042

አድራሻ ገርጂ ኢምፔሪያል ከሳሚ ህንፃ ጎን አልፎዝ ፕላዛ ግራውንድ ላይ እንደገቡ ያገኙናል